አዲስ አበባ | ጳጉሜ 1 2015| NBC ETHIOPIA-ዛሬ እየተከበረ ያለውን የአገልጋይነት ቀን በማስመልከት የትራንስፖርትና ሎጅስቲክ ሚኒስትሩ ዶክተር ዓለሙ ስሜ በመዲናዋ ሰፊ አገልግሎት የሚሰጠውን የከተማ አውቶቡስ ራሳቸው በማሽከርከር ህዝቡን እያገለገሉ ይገኛሉ።

ተገልጋዮች ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች እለቱን አስመልክተው እየሰጡ ላላው አገልግሎት ምስጋና ማቅረባቸውን ኢ ፕ ድ ዘግቧል።

YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
#ሆኖ_መገኘት












