አዲስ አበባ | ጳጉሜ 1 2015| NBC ETHIOPIA-ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተደራጀው የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ዋና መስሪያ ቤትን መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል::


የዋና መስሪያ ቤቱ ሕንፃ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተደራጀ ሲሆን የሃገሪቱን የሲቪል ምዝገባ ስርዓት እና ዘመኑ ባፈራቸው የኢንፎርሜሽን ኮሚዩኒኬሽን መሳሪያዎች ተደራጅቶ ዲጂታላይዝድ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል አቅም የፈጠረ ነው::

YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
#ሆኖ_መገኘት












