አዲስ አበባ |ነሐሴ 30 2015| NBC ETHIOPIA-የማንችስተር ዩናይትድ ተከላካይ ኤሪክ ቤይሊ የቱርኩን ክለብ ቤዥክታሽ ለመቀላቀል መስማማቱ ተገልጿል።

የቱርኩ ክለብ ባወጣው መግለጫ፡ ቤይን ለማዘዋወር መስማማቱን አረጋግጧል።
የ29 ዓመቱ ኮትዲቯራዊ የ2022-23 የውድድር ዓመትን በማርሴ ቤት በውሰት ማሳለፉ ይታወሳል።
ማንችስተር ዩናይትድ ቤይን በሞሪኒሆ የአሰልጣኝነት ዘመን በ2016 ከስፔኑ ቪያሪያል እንዳዘዋወረው ይታወሳል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc











