አዲስ አበባ |ነሐሴ 29 2015| NBC ETHIOPIA- የዩክሬን መከላከያ ሚኒስትር ኦሌክስ ረዝኒኮቭ ከኃላፊነታቸው ተነስተዋል። ሚኒስትሩ የሩሲያ ወረራ ከተጀመረበት ከየካቲት 2022 ዓ/ም ጀምሮ በኃላፊነት ቆይተዋል።
ፕሬዝዳንት ዘለንስኪ ትናንት ማምሻውን ባደረጉት ንግግር ሚኒስትሩን ከስልጣናቸው ያነሳኋቸው በጦርነቱ ‘አዲስ አካሄድ’ እንደሚያስፈልግ በመታመኑ ነው ብለዋል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook-https://www.facebook.com/ethiopiannbc/












