አዲስ አበባ |ነሐሴ 26 2015| NBC ETHIOPIA- ከመቅደለ አምባ በወቅቱ ከተወሰዱ ቅርሶች መካከል የቅዱስ ሚካኤል መስቀል እንደሆነ የሚጠቀስና በእንግሊዘኛ የተከተበበት ቅርስ ወ/ሮ ሩት ኢማኑኤል የተባሉ ግለሰብ ለኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን አስረክበዋል።


በርክክቡ የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ፣ ዶ/ር አሉላ ፓንክረስ ፣ረ/ፕ አበባው አያሌው፣ አቶ ኩመራ ዋቅጅራ በተገኙበት ርክክብ ተደርጓል ሲል ኢፕድ ዘግቧል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc/











