አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25/2015፣ NBC ETHIOPIA -የገንዘብ ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የጋራ ፕሮጀክት የሆነው የመንግስት ዲጂታል የግዥ ካርድ ይፋ ሆነ።

የመንግስት ዲጂታል የግዥ ካርድ፤ ተቋማት የዲጂታል ግዥ ለመፈጸም የሚያስችል ሲሆን የመንግስት ወጪ በአግባቡ ለመጠቀም የሚያስችል ነው።
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ170 በላይ የሚሆኑ ተቋማት በኤሌክትሮኒክስ የግብይት ስርዓት የገቡ ሲሆን ባለፈው በጀት ዓመት 3 ነጥብ 3 ትሪሊዮን የገንዘብ ግብይት መፈፀሙ ተገልጿል።
በ2015 በጀት ዓመት 3 ነጥብ 3 ትሪሊዮን በዲጂታል ግብይት በኩል ገንዘብ መንቀሳቀሱን ተገልጿል ።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc












