አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25/2015፣ NBC ETHIOPIAየደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በ13/12/2015 ዓ.ም በተካሄደው የክልሉ ምስረታ ጉባኤ ከክልሉ ሕዝብ ምክር ቤት በተሰጠው ውክልና መሰረት የካቢኔ አባላትን ሹመት ሰጥቷል።
በዚህም መሰረትም:-
1 አቶ አክሊሉ ለማ – የትራንስፖርት እና መንገድ ልማት ቢሮ ኃላፊ
2 አቶ ቢረጋ ብርሃኑ – የኢንተርፕራይዝ ልማትና ሥራ ዕ/ፈ/ ቢሮ ኃላፊ
3 ወ/ሮ ካሰች ኤልያስ – የሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ
4 ዶ/ር እንዳልካቸው ጌታቸው – ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ
5 ዶ/ር ቦጋለ ቦሼ – የፕላን ቢሮ ኃላፊ
6 አቶ ብርሃኑ ዘውዴ – የከተማና እና መሠረተ ልማት ቢሮ ኃላፊ
7 ወ/ሮ አለምነሽ ደመቀ – የገቢዎች ቢሮ ኃላፊ
8 አቶ ግዛቴ ጊጄ – የደንና አካባቢ ጥበቃ ልማት ቢሮ ኃላፊ
9 ዶ/ር ዋኖ ዋሎሌ – የሠራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ
10 አቶ ሀ/ማሪያም ተስፋዬ – የግብርና ቢሮ ኃላፊ
11 አቶ አብዩት ደምሴ – የቴክኒካና ሙያ ትምህርት ሥልጠና ቢሮ ኃላፊ
12 አቶ ተፈሪ አባተ – የፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ
13 አቶ ታረቀኝ ሀብቴ – የመስኖና ቆላማ አከባቢ ልማት ቢሮ ኃላፊ
14 አቶ ንጋቱ ዳንሳ – የፐቢሊክ ሠርቪስ እና ሰዉ ሃብት ልማት ቢሮ ኃላፊ
15 አቶ ተካልኝ ጋሎ – ሳይንስና ቴክኖሎጂ ቢሮ ኃላፊ
16 አቶ አቤነዘር ተረፈ – የፍትህ ቢሮ ኃላፊ
17 አቶ ገለቦ ጎልቶሞ – የንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ኃላፊ
18 ዶ/ር ኦንጋዬ ኦዳ – የኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ
19 ወ/ሮ ሰናይት ሰለሞን – የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ
20 አቶ አርሻሎ አርካል – የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ
21 ወ/ሪት ፍሬህይወት ዱባለ – የባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ
22 አቶ እንዳሻው ሽብሩ – የጤና ቢሮ ኃላፊ
23 አቶ ወገኔ ብዙነህ – የሠላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ ሆነው ተሹመዋል።
ሆነው መሾማቸውን ከክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ የተገኘው መረጃ ያመለክታል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook-https://www.facebook.com/ethiopiannbc/












