11ኛው የበጎ ሰው ሽልማት መርሐ-ግብር ጳጉሜን 5 /2015 እንደሚካሄድ የበጎ ሰው ሽልማት ድርጅት ቦርድ አስታውቋል።

ቦርዱ የዘንድሮውን የበጎ ሰው ሽልማት አስመልክቶ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፤ ሽልማቱ በጎ ሰዎችን በመሸለም ሌሎች በጎ ሰዎች እንዲበራከቱ በመስራት ላይ ይገኛል ብሏል።
የበጎ ሰው ሽልማት ድርጅት ከየካቲት 1 እስከ ሚያዝያ መጨረሻ ድረስ የበጎ ሰው ተሸላሚዎችን ጥቆማ መቀበሉን ኢዜአ በዘገባው ገልጿል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc/