አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15/2015 ፣ NBC ETHIOPIA – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የ10 ዓመት የልማት ዕቅድ መካከለኛ ጊዜ አፈጻጸም ግምገማ በዛሬው ዕለት አስጀምረዋል።

እንዲሁም የሁለተኛውን የመካከለኛ (2016-2018) ዕቅድም እንደሚገመገም ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ገልጸዋል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc