አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15/2015 ፣ NBC ETHIOPIA -አዲሱ ዝርያ በያዘው mutations መጠን፣ BA.2.86 ክትባቶችን ውጤታማ ማድረግ አለመቻሉ የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) እንዳሳሰበው አስታወቀ።

ይህ ቫይረስ BA.2.86 በአሜሪካ፣ እንግሊዝ እና ዴንማርክ ውስጥም እንደሚገኝና አራተኛ ገዳይ ቫይረስ መሆኑም ተረጋግጧል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook-https://www.facebook.com/ethiopiannbc/