አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5 2015| NBC ETHIOPIA -የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ያዘጋጀው ዘጠነኛው የውሃ፣የውሃ ዲፕሎማሲና ኮሚኒዩኬሽን ፎረም “ጠንካራ ዲፕሎማሲና ተግባቦት ለዘላቂ የውሃ ሀብት ልማት” በሚል መሪ ቃል በመካሄድ ላይ ይገኛል::

የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ቱፋ ኢትዮጵያ ያላትን የውሃ ሀብት በተገቢው መልኩ ለመጠቀም ዩኒቨርስቲዎችን ያካተተ ጥናትና ምርምር ላይ በስፋት ሊሰራ ይገባል ብለዋል።
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከስድስት ዩኒቨርስቲዎች ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል ::
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook-https://nbcethiopia.com/news/












