
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5 2015| NBC ETHIOPIA አዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት 29.2 ኪግ የሚመዝንና 247 ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር የሚገመት ኮኬይን የተባለ አደንዛዥ ዕፅ በቁጥጥር ስር መዋሉን የጉምሩክ ኮሚሽን አሰታወቀ።
ኢ ፕ ድ እንደዘገበው መነሻውን ብራዚል ባደረገ አውሮፕላን ተጭኖ አዲስ አበባ ኤርፖርት የደረሰው ይህ እጽ የአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሰራተኞች ባደረጉት ጥብቅ ፍተሻ ሊያዝ ችሏል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook-https://www.facebook.com/ethiopiannbc
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት