በአዲስ አበባ፤ ነሐሴ 3 /2015 | NBC ETHIOPIA- የሞተር ብስክሌት ማሽከርከር እስከ ረቡዕ ነሐሴ 3/2015ዓ.ም መታገዱ የሚታወቅ ሲሆን እግዱም ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን እናሳውቃለን::

ክልከላው የፀጥታ እና የትራፊክ ቁጥጥር የሚሰሩ አካላትን የማያካትት ሲሆን፤ የሞተር ብስክሌት ባለንብረቶችም ሆኑ አሽከርካሪዎች እግዱ እሰኪነሳ ድረስ በትዕግስት እንዲጠብቁ እየገለፅን፤ ይህንን መልእክት በሚተላለፉ አካላት ላይ ጥብቅ እርምጃ የሚወሰድ መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc