
ሰንዳፋ፤ ነሐሴ 2 /2015 | NBC ETHIOPIA- የስራና ክህሎት ሚኒስቴር የተጀመሩ የሪፎርም ስራዎችን ውጤት ለማላቅ ለዘርፉ አመራሮች የስልጠና እና የውይይት መድረክ አስጀመረ።
በመድረኩን የስራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ከሚል በይፋ ከፍተዋል። ሚኒስቴሯ በመክፈቻ ስነስርዓቱ ላይ መድረኩ የአንድ ከ9 ወራት ገደማ የነበረውን ጉዞአችንን የምንቃኝበት ነው ብለዋል።


ስልጠናው እርስ በርስ የምንማማርበት ነው ያሉ ሲሆን ብቁ አመራሮችን ለማፍራት ያግዛል ብለዋል።
በሰንዳፋ የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩንቨርሲቲ የተዘጋጀው መድረክ ከነሀሴ 2-5 እንደሚቆይ ተገልፀጷል።
በሔርሜላ ፍቃደ
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc