
ጉባኤው ሩሲያ ከአፍሪካ ጋር ወዳጅነቷን ያጠናከረችበት መሆኑንም ፕሬዝዳንቱ ተናግረዋል።
የወቅቱ የእፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር አዛሊ አሱማኒ በበኩላቸው፣ ሩሲያ ለአፍሪካ በችግር ጊዜ ደራሽ ናት ብለዋል።
እንደ ኢቢሲ ዘገባ ሩሲያ እና አፍሪካ በተለያዩ መስኮች በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት በማድረግም ጉባኤው ተጠናቋል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook-https://www.facebook.com/ethiopiannbc
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት












