
አዲስ አበባ ፤ ሐምሌ 19/2015 NBC Ethiopia- በመድረኩ ላይ የኢትዮጵያ ንግድ ና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ፕሬዘዳንት ኢንጂነር መላኩ እዘዘው ፣የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ሁሪያ አሊን ጨምሮ በርካታ የመንግስትና የግሉ ዘርፍ አካላት ተገኝተዋል።

በውይይቱ ላይ ዲጅታል ኢኮኖሚን በአገራችን ለማሳደግ እያጋጠሙ ያሉ ችግሮችን በመረዳት በቀጣይ የመፍትሔ አቅጣጫ ለማምጣት የሚረዱ ሀሳቦች ተነስተዋል።
በዘርፉ ላይ እንቅፋት ናቸው ከተባሉ ጉዳዮቾ መካከል የግንዛቤ ፣ የክፍያና የግብይት ስርዓቱ የተጣመረ አለመሆን፣ በኢ ኮሜርስ አነስተኛ ኢንቨስትመንት መኖርና መሰል ችግሮች ተጠቃሽ ነው።
በሰላም ይልማ
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc











