የእስራኤል መንግስት የሀገሪቱን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሚገድብ ህግ ማውጣቱን ተከትሎ በአገሪቱ ተቃውሞ ነግሷል
የቀኝ ዘመም አክራሪው ፓርቲ ያሳለፍው ውሳኔ የእስራኤልን ዴሞክራሲ አደጋ ውስጥ የሚያስገባና መንግስትን ብቻ የሚጠቅም ነው ተብሏል
ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ በፍትህ ስርዓቱ ላይ አሻጥር ፈጽመዋል በሚልም ተተችተዋል
የአገሪቱ ፓርላማ ውሳኔውን መቀልበስ ካልቻለ እስራኤል ጎዳናዎች በተቃውሞ መናጣቸውን ይቀጥላሉ ተብሏል










