
አዲስ አበባ ፤ ሐምሌ 19/2015 NBC Ethiopia- የ2015 ዓ.ም የማህበራዊ ሳይንስ 12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ፈተና ዛሬ ሐምሌ19/2023 መጀመሩን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።
የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች ከሐምሌ 19 እስከ 21 ቀን 2015 ዓ.ም እንደሚሰጥ ታውቋል።
ሚኒስቴሩ ፈተናቸውን እየወሰዱ ለሚገኙ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች መልካም የፈተና ጊዜን ተመኝቷል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc












