Thursday, June 19, 2025
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

ከ389 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

July 25, 2023
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

አዲስ አበባ ፤ ሐምሌ 18/2015 NBC Ethiopia- የጉምሩክ ኮሚሽን ከሐምሌ 7 እስከ 13 ቀን 2015 ባደረገው ክትትል 187 ሚሊዮን የገቢ የኮንትሮባንድ እቃዎችና ከ201 ሚሊዮን ብር በላይ የወጪ በድምሩ ከ389 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ የኮንትሮባንድ እቃዎች በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች ተይዘዋል፡፡ የኮንትሮባንድ እቃዎቹን ሲያዘዋዉሩ የተገኙ10 ግለሰቦች እና10 ተሽከርካሪዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡

በቁጥጥር ስር ከዋሉት የኮንትሮባንድ እቃዎች መካከል አልባሳት፣ ነዳጅ፣ የቁም እንስሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ቡና፣ መድሀኒት፣ ተሽከርካሪዎች፣ የመዋቢያ እቃዎች የጦር መሳሪያዎች፣ ጫት፣ አደንዛዥ እጾች፣የምግብ ዘይት እና የተለያዩ ሀገር ገንዘቦች ይገኙበታል፡፡

በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ የወጭ ኮንትሮባንድን በመቆጣጠር የላቀ አፈጻጸም የተመዘገበ ሲሆን በዚህም በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ብቻ ከ176 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ የተለያዩ ሀገር ገንዘቦችና አደንዛዥ እጾች በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡

የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹ በጉምሩክ ኮሚሽን ሰራተኞች፣ በፌደራል ፖሊስ፣ በክልል ፖሊስ አባላትና ህብረተሰቡ ባደረጉት የጋራ ጥረት በፍተሻ፣ በበረራና በጥቆማ የተያዙ ናቸው።

YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA

TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia

Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc

#NBC_ETHIOPIA

#ሆኖ_መገኘት

ShareTweetShare
Previous Post

ትዊተር አርማውን ከወፍ ወደ ‘ኤክስ’ ምልክት ሊቀይር መሆኑን ተገለፀ

Next Post

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት በአግሮ-ፕሮሰሲንግ፣ ቱሪዝም እና ኢ-ኮሜርስ ችግሮች ላይ እየተወያየ ነው

Related Posts

የመላው ኢትዮጵያ ጨዋታ 2ኛ ቀን ውሎ
News

የመላው ኢትዮጵያ ጨዋታ 2ኛ ቀን ውሎ

June 19, 2025
2
ሰሜን ኮሪያ ሮኬት አስወነጨፈች
News

ሰሜን ኮሪያ ሮኬት አስወነጨፈች

June 19, 2025
16
አያቶላህ አሜሪካን አስጠነቀቁ!
News

አያቶላህ አሜሪካን አስጠነቀቁ!

June 18, 2025
38
የቶተንሃም ሆትስፐሩ የመስመር አጥቂ ሶን ሂዮንግ ሚን በሳዑዲ አረቢያ ሶስት ክለቦች በጥብቅ እየተፈለገ ነው ተባለ።
News

የቶተንሃም ሆትስፐሩ የመስመር አጥቂ ሶን ሂዮንግ ሚን በሳዑዲ አረቢያ ሶስት ክለቦች በጥብቅ እየተፈለገ ነው ተባለ።

June 18, 2025
7
የቶተንሃም ሆትስፐሩ የመስመር አጥቂ ሶን ሂዮንግ ሚን በሳዑዲ አረቢያ ሶስት ክለቦች በጥብቅ እየተፈለገ ነው ተባለ።
News

የቶተንሃም ሆትስፐሩ የመስመር አጥቂ ሶን ሂዮንግ ሚን በሳዑዲ አረቢያ ሶስት ክለቦች በጥብቅ እየተፈለገ ነው ተባለ።

June 18, 2025
6
ኢራን ፋታህ -1 የተሰኘውን አደገኛ ሚሳኤል ወደ እስራኤል ማስወንጨፏን አስታወቀች
News

ኢራን ፋታህ -1 የተሰኘውን አደገኛ ሚሳኤል ወደ እስራኤል ማስወንጨፏን አስታወቀች

June 18, 2025
17
Next Post
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት በአግሮ-ፕሮሰሲንግ፣ ቱሪዝም እና ኢ-ኮሜርስ ችግሮች ላይ እየተወያየ ነው

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት በአግሮ-ፕሮሰሲንግ፣ ቱሪዝም እና ኢ-ኮሜርስ ችግሮች ላይ እየተወያየ ነው

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤትና ተጠሪ ተቋማት አመራሮች የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት አካሄዱ

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤትና ተጠሪ ተቋማት አመራሮች የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት አካሄዱ

የትምህርት ሚኒስቴር በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተና ቅድመ ዝግጅትና የተማሪዎች አቀባበል ጎብኝት

የትምህርት ሚኒስቴር በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተና ቅድመ ዝግጅትና የተማሪዎች አቀባበል ጎብኝት

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የመላው ኢትዮጵያ ጨዋታ 2ኛ ቀን ውሎ

የመላው ኢትዮጵያ ጨዋታ 2ኛ ቀን ውሎ

June 19, 2025
ሰሜን ኮሪያ ሮኬት አስወነጨፈች

ሰሜን ኮሪያ ሮኬት አስወነጨፈች

June 19, 2025
አያቶላህ አሜሪካን አስጠነቀቁ!

አያቶላህ አሜሪካን አስጠነቀቁ!

June 18, 2025

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የመላው ኢትዮጵያ ጨዋታ 2ኛ ቀን ውሎ

የመላው ኢትዮጵያ ጨዋታ 2ኛ ቀን ውሎ

June 19, 2025
ሰሜን ኮሪያ ሮኬት አስወነጨፈች

ሰሜን ኮሪያ ሮኬት አስወነጨፈች

June 19, 2025

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?