
አዲስ አበባ ፤ ሐምሌ 13 2015| NBC Ethiopia- አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለቢኒያም በለጠና ለአርቲስት ደበበ እሸቱ የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ሰጥቷል;; ዩኒቨርሲቲው በመደበኛ፣ ማታና ርቀት ትምህርት መርሀ ግብር ያሰለጠናቸውን 8 ሺህ 642 የቅድመ ምረቃና ድሕረ ምረቃ ተማሪዎችን በሚሊኒየም አዳራሽ እያስመረቀ ነው።

በምርቃት ስነ ስርዓቱ ላይ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንንን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች፣ እንግዶችና የተመራቂ ቤተሰቦች ተገኝተዋል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Website –https://nbcethiopia.com/news/