በቦሌ ክ/ከ በ90 ቀናት ውስጥ የተገነቡ 65 ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ሆነዋል
ከፕሮጀክቶቹ መካከል 41 የሚሆኑት የካፒታል ፕሮጀክቶች ሲሆኑ 24ቱ ደግሞ በሕብረተሰብ ተሳትፎ የተገነቡ ናቸው
ትምህርት ቤቶች፣ የአስተዳደር ሕንጻዎች፣ጤና ጣቢያ፣የዳቦ ፋብሪካና አፀደ ሕጻናት ት/ቤቶች ናቸው ለአገልግሎት ክፍት የሆኑት

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2023 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.