የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከሶስት የኮሙኒኬሽን ድርጅቶች ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራርሟል፡፡
ስምምነቱን የፈፀሙት 3 ቱቋማት ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ፣ ሱሚቶሞ ኮርፖሬሽን እንዲሁም የጃፓን አለም አቀፍ ኮርፖሬሽን ኤጀንሲ ናቸው፡፡
ስምምነቱ ኢትዮጵያ በ2025 ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ የያዘችውን እቅድ የሚያግዝ ነው ተብሏል፡፡

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.