ከሞስኮ የተሰማው ዜና ለብሪክስ አገራት ጉባኤ ደቡብ አፍሪካ ይመጣሉ ተብለው ሲጠበቁ የነበሩት ፕ/ት ቭላድሚር ፑቲን መቅረታቸውን አረጋግጧል
ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማ ፎሳ ፑቲንን በቁጥጥር ስር ለማዋል መሞከር ከሩሲያ ጋር ጦርነት ማወጅ ነው ማለታቸው ይታወሳል
ፑቲን ለብሪክስ አገራት ጉባዔ በጆሐንስበርግ ነሐሴ ላይ ይገኛሉ ተብሎ ቢጠበቅም ለጉባኤው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትራቸውን ልከዋል

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.