Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

ሰላም ሚኒስቴር ሰላምን መጠበቅና ማጎልበት የሁሉንም አካላት ቀዳሚ ትኩረት የሚሻ ጉዳይ እንደሆነ አስታወቀ፡፡

February 22, 2023
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

አዲስ አበባ |የካቲት 15 2015 | NBC ETHIOPIA- ሰላምን መጠበቅና ማጎልበት የሁሉም ባለድርሻ አካላት ትኩረት ሊሆን ይገባል ሲሉ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ታዬ ደንደኣ አስገነዘቡ።

የሰላም ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርሲቲያን የልማት ኮሚሽን ጋር በመተባበር በሰላም ግንባታ ላይ ትኩረት ያደረገ የምክክር መድረክ በቢሾፍቱ ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል።

የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ታዬ ደንደኣ በመድረኩ ላይ እንደገለጹት የሰላም ግንባታ ለሀገራችን እጅጉን አስፈላጊ በሆነበት ወቅት ላይ እንገኛለን ብለዋል።

“ሰላምን መጠበቅና ማጎልበት የሁሉም ባለድርሻ አካላት መሆን አለበት” ያሉት አቶ ታዬ ዜጎች ይሄንን ተገንዝበው ለሰላም ግንባታ በትኩረት መስራት እንደሚገባቸው ተናግረዋል።

የሃይማኖት ተቋማት፣ ትምህርት ቤቶችና ማህበረሰቡ የሰላም ግንባታ ማዕከል እንዲሆኑ ሁሉም ባለድርሻ አካላት የሚጠበቅበትን ሚና መጫወት እንደሚገባውም አስገንዝበዋል አቶ ታዬ።

“በማህበረሰቦች ማካከል የሚኖረው አለመግባባትና ግጭቶች አብዛኞቹ በውይይቶች የሚፈቱ ናቸው” ያሉት ሚኒስትር ዴኤታው፤ በዚህ ረገድ ትኩረት ሰጥተን መስራት እንደሚገባ አመልክተዋል።

በየተቋማቱ የፀረ ሰላም እንቅስቃሴዎችን ከማምከን ጀምሮ በተለይ ከመጀመሪያ እስከ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሰላም ፎረምና ክበባት በማደራጀት ብቁ፣ በስነ ምግባር የታነፀና በውይይት የሚያምን ትውልድ እንዲገነባ ማስቻል አለብን ብለዋል።

በዚህም በተማሪዎች መካከል የመነጋገር፣ የአብሮነት፣ አንድነት፣ መተማመንና ችግሮችን በውይይት የመፍታት ዝንባሌዎችና ባህሎች ይበልጥ እየዳበሩ ይሄዳሉ ነው ያሉት።

የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተ ክርስቲያን የልማት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ እምሩ ሙላቱ በበኩላቸው ሰላም ከሌለ ማምለክ፣ ሰርቶ መለወጥና ወጥቶ መግባት የለም ብለዋል።

ቤተ ክርስቲያኗ በልማት ኮሚሽኗ አማካይነት በሰላም ግንባታ ላይ የራሱዋን ድርሻ ለማበርከት ከሰላም ሚኒስቴር ጋር የመግባቢያ ስምምነት በመፈራረም እየሰራች እንደሚትገኝም ተናግረዋል።

አሁን በተፈጠረው ምቹ የበጎ አድራጎት ህጎችና አሰራሮች በመጠቀም በሰላም ግንባታ፣ የማህበረሰቡን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮ ሚያቃልሉ ከ160 በላይ ፕሮጄክቶች በ11 ክልሎችና በሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች እየተከናወኑ መሆኑን ገልጸዋል።

ቤተ ክርስቲያኗ አንድነትን፣ መልካምነት፣ አብሮነትና ሰላምን በማፅናት ላይ የድርሻዋን እያበረከተች መሆኑንም ኢዜአ አመልክተዋል።

#NBC_ETHIOPIA

#ሆኖ_መገኘት

ShareTweetShare
Previous Post

የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ ተከትሎ ኬንያ ያላትን የኢኮኖሚ ስጋት ገልፃለች

Next Post

አንድ አመት ሊሞላው አንድ ቀን የቀረው ጦርነት

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post

አንድ አመት ሊሞላው አንድ ቀን የቀረው ጦርነት

ኔቶ ለዩክሬን ተጨማሪ ጦር መሣሪያ ለማቀበል ወሰነ

እስራኤል በጋዛ የአየር ድብደባ ጀመረች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?