NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለ1447ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት!

እንኳን ለዒድ አል ፈጥር በዓል አደረሳችሁ! የዒድ አል ፈጥር በዓል፣ በመተባበር የደስታ ብርሃን የሚንፀባረቅበት ሕይወት በበጎነት የምትደምቅበት ታላቅ ዕለት ነው። በታላቁ የረመዳን ወር ጾሙ ከእምነቱ በተሻገረ አስተሳስቦናል፤ ሶላቱ አቀራርቦናል፤ ኢፍጣሩ...

Read more

ለ1447ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የእንኳን አደረሳችሁ ሙሉ መልዕክት! ​

https://youtu.be/4qP5D6oIVJs በሕዝበ ሙስሊሙ ዘንድ ዒድ አል ፈጥር የበረከት በዓል ተደርጎ ይታመናል። ሮመዳንም የአላህ (ሱወ) ደግነት የሚገለጥበት፣ ውድ ስጦታዎችን ለሰው ልጆች የሰጠበት ወር ነው። ቁርአን ወደ ምድር የወረደበት፣ ጀሃነም ተዘግቶ የጀነት...

Read more

የመጋቢት 8 ቀን 2018 ዓ.ም የኤንቢሲ ኢትዮጵያ የምሽት ዜናዎች

የሎጂስቲክስ ሉዓላዊነትን በራስ አቅም የማረጋገጥ አዲስ ምዕራፍ ላይ ነን አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎት በከፍተኛ ፍጥነት እያደገ መምጣቱ በመግለጽ የግብይት መጠኑም18.5 ትሪሊዮን ብር...

Read more

የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎቱ 18.5 ትሪሊዮን ብር ደርሷል፦ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዛሬ ባወጣው የፋይናንስ ሪፖርት የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎት በከፍተኛ ፍጥነት እያደገ መምጣቱ የተገለጸ ሲሆን፣ የግብይት መጠኑም በእጥፍ በማደግ 18.5 ትሪሊዮን ብር መድረሱን አስታውቋል። የዲጂታል ፋይናንስ ዕድገቱ የፋይናንስ ተደራሽነትን...

Read more

የመጋቢት 8 ቀን 2018 ዓ.ም የኤንቢሲ ኢትዮጵያ የእኩለ ቀን ዜናዎች

NBC Ethiopia March 17, 2026 ✔️ኢትዮጵያ የሀገራትን ዕጣ ፈንታ በሚወስነው የዲጂታል ዘመን ደጃፍ ላይ ትገኛለች ሲል የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ገለጸ ✔️ ነዳጅን በኃላፊነት ለመጠቀም የሚያስችሉ አሰራሮች በአግባቡ እንዲተገበሩ የትራንስፖርትና...

Read more

በክልሉ የሚስተዋለውን ሕገ-ወጥ የነዳጅ ዝውውርና ንግድ ለመግታት ጥብቅ የቁጥጥርና የሕግ ማስከበር እርምጃ መውሰድ ተጀምሯል።

NBC Ethiopia March 17, 2025 የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በክልሉ እየታየ ያለውን የነዳጅ እጥረት ተገን በማድረግ፣ በሕገ-ወጥ የነዳጅ ንግድና ዝውውር ላይ በተሰማሩ አካላት ላይ የማያዳግም እርምጃ መውሰድ መጀመሩን...

Read more
Page 40 of 281 1 … 39 40 41 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?