NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

ምክር ቤቶቹ የተጣለባቸውን ሀገራዊ አደራ በብቃት በመወጣት ኢትዮጵያን ወደ ላቀ ምዕራፍ ማሸጋገር ይጠበቅባቸዋል – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

ምክር ቤቶቹ የተጣለባቸውን ሀገራዊ አደራ በብቃት በመወጣት ኢትዮጵያን ወደ ላቀ ምዕራፍ ማሸጋገር ይጠበቅባቸዋል ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ገለጹ። ሰባተኛው የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች እና ፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የጋራ ስብሰባ ተካሂዷል፡፡...

Read more

ኢትዮጵያ የጠላቶችን እኩይ ተግባር በብቃት ለመመከት ዝግጁ ናት – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ኢትዮጵያ የጠላቶችን እኩይ ተግባር በብቃት ለመመከት ዝግጁ መሆኗን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። የመደመር መንግሥት ምሥረታ እና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መክፈቻ ሥነ ሥርዓት በመከናወን ላይ ይገኛል። አዲሱ የሕዝብ...

Read more

ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሰየሙ

ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሰይመዋል። ግንቦት 24 ዓ.ም 2018 ዓ.ም የተካሄደውን ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ ያሸነፈው ብልጽግና ፓርቲ መሆኑ ይታወሳል። በዚህም 7ኛው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የብልፅግና ፓርቲ...

Read more

ኢትዮጵያ በዓባይ ወንዝ እና በቀይ ባሕር ዙሪያ ያላትን መልክዓ ምድራዊ እና ታሪካዊ እውነታዎች በማንኛውም ኃይል ሊቀየሩ አይችሉም – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

NBC ETHIOPIAየውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው፤ ኢትዮጵያ የዓባይ ወንዝ መነሻ ስትሆን፣ ከሞላ ጎደል አብዛኛው የዓባይ ውሃ የሚመነጨው ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ቦታዎች ነው፡፡ ወንዙ ለናይል ወንዝ አጠቃላይ የውኃ መጠን 85 በመቶውን...

Read more

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለኢሬቻ በዓል ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት

እንኳን ለታላቁ የኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ኢሬቻ የኦሮሞ ማኅበረሰብ የክረምቱን ዝናብና ፈተና አልፎ፣ ተፈጥሮ በአረንጓዴ ውበቷና በአደይ አበባ ተሸምና፣ የብራ ወቅት ሲበሰር ለፈጣሪው ምስጋና የሚያቀርብበት ውብ የምስጋና በዓል ነው። ኢሬቻ...

Read more
Page 18 of 281 1 … 17 18 19 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?