መቅደስ ደምስ

መቅደስ ደምስ

በ2030 78% ኢትዮጵያውያን የኤሌክትሪክ ሃይል ተጠቃሚ ይሆናሉ ተባለ

፨ ፨ ፨ ፨ ፨ አዲስ አበባ | ሚያዚያ 04፣ 2016| NBC ETHIOPIA-የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የኢነርጂ ዘርፉን ያሳድጋል ብሎም የኤሌክትሪክ ተደራሽነትን ይጨምራል ያለውን አዲስ ስትራቴጂ መንደፉን አስታውቋል። በአዲሱ ስትራቴጂ መሰረት...

Read more

በተጠናቀቀው የፈረንጆቹ መጋቢት ወር ዓለማችን  ያስተናገደችው የተለያዩ ሁነቶች

ባሳለፍነው የፈረንጆቹ መጋቢት ዓለማችን የተለያዩ ሁነቶችን አስተናግዳ አልፋለች፡፡ ከእነኚህ አበይት ክስተቶች መካከል የተወሰኑትን እንንገራችሁ፡፡ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ስድስት ወራት ሊደፍን ቀናት በቀሩት የእስራኤል እና ሃማስ ጦርነት ለመጀመሪያ...

Read more

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሳይበር ጥቃት አላጋጠመውም- የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር

አዲስ አበባ | መጋቢት 13፣ 2016| NBC ETHIOPIA -የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፈው መጋቢት 7 ያጋጠመው ክስተት ከሲስተም ማሻሻያ ትግበራ ጋር የተያያዘ መሆኑን ማረጋገጡን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር አስታወቀ። አስተዳደሩ ከባንኩና...

Read more

የካፒታል ገበያውን በተዓማኒነትና በብቃት ለመምራት ያግዛሉ የተባሉ አዲስ ስምምነቶች ተደረጉ

አዲስ አበባ | የካቲት 21፣ 2016| NBC ETHIOPIA -"የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ተዓማኒነት ግብረ ሃይል የትብብርና ቅንጅት የመግባቢያ ስምምነት ቁ.01/2016" የሚል ስያሜ የተሰጠው አንደኛው ስምምነት በዘርፉ ተሳታፊ በሆኑ ባለድርሻ አካላት መካከል...

Read more

የካርጎ ስርዓቱን ያዘምናል የተባለ አዲስ ቴክኖሎጂ ወደስራ ሊገባ ነው

አዲስ አበባ | የካቲት 01፤ 2016| NBC ETHIOPIA -ጉምሩክ ኮሚሽን የኤሌክትሮኒክስ ካርጎ ትራኪንግ ስርዓትን ተግባራዊ በማድረግ የሀገሪቱን የንግድ ተወዳዳሪነት ለማሻሻል አዲስ ስርዓት ሊዘረጋ መሆኑን አስታውቋል። በዛሬው እለት የተዋወቀው ቴክኖሎጂው የንግዱ...

Read more

ኢትዮጵያ የተቃጣባት የሳይበር ጥቃት ከእጥፍ በላይ ጨምሯል ተባለ።

አዲስ አበባ | ጥር 22፤ 2016| NBC ETHIOPIA -የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በ2016 በጀት አመት ባለፉት ስድስት ወራት ያከናወናቸውን ተግባራት አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። በሀገሪቱ የኢንፎርሜሽን መሠረተ ልማት ላይ ሊደርሱ...

Read more

ምሁራን በሀገራዊ ምክክር ሂደቱ ላይ የበኩላቸውን አስተዋፅኦ እንዲያበረክቱ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ | ጥር 16፤ 2016| NBC ETHIOPIA-የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽንና አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በትብብር በሀገራዊ ምክክር ላይ የሚያተኩር መድረክ አዘጋጅተዋል። "ለሀገራዊ ምክክርና መግባባት የምሁራን አበርክቶ" በሚል ርዕስ በተዘጋጀው መድረኩ...

Read more

“የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ሲከበር የተቸገሩትን ሁሉ በማሰብ ይሁን” የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን

አዲስ አበባ | ታህሳስ 25፤ 2016| NBC ETHIOPIA -የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን የገና በዓልን በማስመልከት የመልካም ምኞት መግለጫ አስተላልፋለች። ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ ካርዲናል አቡነ ብርሃነኢየሱስ አምላክ ከሰው ልጆች ጋር ያለውን...

Read more
Page 4 of 5 1 … 3 4 5

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?