Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ለተፈናቃዮች 2.1 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የምግብ ድጋፍ አደረገ

August 28, 2024
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨

አዲስ አበባ | ነሐሴ 22 2016| NBC ETHIOPIA- የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በደብረብርሃን ከተማ ባቄሎ መጠለያ ካምፕ ለሚገኙ ተፈናቃዮች 2 ነጥብ 1 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የምግብ ድጋፍ አደረገ፡፡

በኢትዮጵያ ቀይመስቀል ማህበር የሰሜን ሸዋ ዞን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ዳምጠው እምሻው እንደገለጹት በተፈጥሮና በሰው ሰራሽ አደጋ ተፈናቅለው በደብረብርሃን ከተማና በሰሜን ሸዋ ዞን ለሚገኙ ተፈናቃዮች የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ምግብ ነክና ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶችን ድጋፍ እያደረገ እንደሚገኝ አስታውቀዋል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ለከተማውና ለዙኑ ጤና ተቋማት የህክምና መሳሪያዎችና መድሃኒቶች ድጋፍ ማድረጋቸውን አስታውሰዋል።

በዚህ ዙር በደብረብርሃን ከተማ ባቄሎ መጠለያ ካምፕ ለሚገኙ 800 የቤተሰብ ኃላፊዎች 2 ነጥብ 1 ሚሊየን ብር ግምት ያለው 80 ኩንታል ምጥን ሹሮና 360 ካርቶን ክኖር ድጋፍ ማድረጋቸውን አስረድተዋል፡፡

በካምፑ ውስጥ ካሉት ተፈናቃዮች ብዛት አንፃር የተደረገው ድጋፍ በቂ አለመሆኑን አንሰተው ችግሩን ለመከላከል ግብረሰናይ ድርጅቶች፣ተቋማትና ህብረተሰቡ ድጋፍ ሊያደርግላቸው እንደሚገባ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የሰሜን ሸዋ ዞን ቀይ መስቀል የቦርድ ሰብሳቢና የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ መምህር ደረጀ አንዳርጌ(ዶ/ር) በበኩላቸው እንደገለጹት ማህበራቸው በተለያየ ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ምግብና ምግብነክ ያልሆኑ ነገሮችን በጥንቃቄ ለተጎጂዎች እያደረሰ እንደሚገኝ አንስረድተዋል፡፡

ቀይመስቀል በማህበረሰቡም ሆነ በረጂ ድርጅቶች ዕምነት የሚጣልበት በመሆኑ ቦርዱ የተለጠጠ ዕቅድ አዘጋጅቶና ከአጋር አካላት ጋር ተባብሮ ለተጎጂዎች ለመድረስ የበኩሉን አስተዋጽኦ እያበረከተ እንደሚገኝ አብራተዋል።ችግሩ ውስብስብ ስለሆነ አለም አቀፍና ሀገር አቀፍ ድርጅቶች እንዲሁም ህብረተሰቡ ለተጎጂዎች ድጋፍ ሊያደርጉላቸው እንደሚገባ አመልክተዋል።

ቀይመስቀል ከፖለቲካ፣ከሀይማኖት፣ከዘር ነፃ፣ገለልተኛና ሰብዓዊነትን ያማከለ አገልግሎት የማሰጥ መሆኑን ጠቅሰው ብዙዎችን ተደራሽ ለማድረግ ሁሉም ሰው የማህበሩ አባል በመሆን የድርሻውን ኃላፊነት እንዲወጣ ጥሪ አቅርበዋል።ድጋፍ ከተደረገላቸው መካከል አቶ ይርጋ ፋንታው እና ወይዘሮ እጂጌ ሞገስ በሰጡት አስተያየት በመጠለያ ውስጥ ሲኖሩ የሚደርስባቸው ችግር ብዙ መሆኑን አንስተዋል።በተለይም የምግብና የአልባሳት ችግሩ የከፋ መሆኑን አስረድተዋል።ቀይ መስቀል በዚህ ጊዜ ችግራቸውን ተረድቶ ላደረገአላቸው ድጋፍ አመስግነዋል። ይህ ወቅት እስኪያልፍ ድረስ ሌሎች አካላትም ድጋፍ እንዲያደርጉላቸው ተማጽነዋል ዘገባው የአማራ ኮሙኒኬሽን ነው፡፡

📌YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA

📌 TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia

📌Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc

📌Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv

#NBC_ETHIOPIA

#ሆኖ_መገኘት

ShareTweetShare
Previous Post

ለእስር የተዳረገው የቴሌግራም ባለቤት

Next Post

የኢትዮጵያን ይግዙ የንግድ ሣምንት

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
የኢትዮጵያን ይግዙ የንግድ ሣምንት

የኢትዮጵያን ይግዙ የንግድ ሣምንት

የአዲስ አበባ ከንቲባ ፅ/ቤት ልዑካን ቡድን ከበርሊን ከተማ ሚቴ ክፍለ ከተማ ከንቲባ ጋር ተወያየ

የአዲስ አበባ ከንቲባ ፅ/ቤት ልዑካን ቡድን ከበርሊን ከተማ ሚቴ ክፍለ ከተማ ከንቲባ ጋር ተወያየ

የሲዳማ ክልል የሃገራዊ ምክክር የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ ተጀመረ

የሲዳማ ክልል የሃገራዊ ምክክር የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ ተጀመረ

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?