Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home Uncategorized

የጣልያኗ ፈርጥ -ፍሎረንስ

August 27, 2024
in Uncategorized
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨

ብዙዎች   የአለም  የስነጥበብ  መዲና  እንዲሁም የውበት ተምሳሌት ሲሉ ያሞካሿታል። የዓለማችን ግዙፉ እና  አስደናቂው ባለ ቀይ ጉልላት  ካቴድራል መገኛም ናት የጣልያኗ እንቁ ፍሎረንስ  ከተማ

እጅግ ጥንታዊ በሆኑት ታሪካዊ ማዕከሎች ፣ በታዋቂ ሙዚየሞች ፣ በአስደናቂ ኪነ ህንጻዎች ፣የጥበብ ጋለሪዎችን ፣ ሀውልቶች እና ልዩ ባህላዊ ቅርሶችን  ይበልጥኑ ትታወቃለች።

ፍሎረንስ በማዕከላዊ ጣሊያን የምትገኝ የቱስካኒ ክልል ውስጥ የምትገኝ ከተማ ስትሆን የጣሊያን ስምንተኛዋ ትልቅ ከተማ ነች። ከ 712 ሺህ በላይ ህዝብ የሚኖርባት፡፡

ከተማዋ በየዓመቱ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ቱሪስቶችን ትስባለች። በጎርጎሮሳውያኑ 1982 የፍሎረንስ ታሪካዊ ማእከል በዩኔስኮ የአለም ቅርስ ተመዝገቧል።ፍሎረንስ በጣሊያን ፋሽን ውስጥ ትልቅ ሚና ስትጫወት ቆይታለች ። ከአለም አቀፍ 15 ምርጥ የፋሽን ዋና ከተማዎች ውስጥም ትመደባለች ።

አሁን ላይ በርካታ ተጠቃሚዎች ያሉት ተወዳጁ  የጉቺ ብራንድ የተመሰረተው በፍሎረንስ ከተማ ሲሆን ተወዳጅ የሙዚቃ መሳሪያ  ፒያኖ የትውልድ ቦታም ጭምር  ናት ፍሎረንስ።ባርቶሎሜዮ ክሪስቶፎሪ በፈረንጆቹ በ1698 ፒያኖፎርት በመባል የሚታወቀውን ፒያኖ ለመጀመሪያ ጊዜ ለህዝብ አስተዋውቋል።ፍሎረንስ ከሚገኙ በርካታ መዳረሻዎች መካከል በጥቂቱ እናስቃኛችሁ።

ለከተማይቱ የታሪክ ምስክር ስለመሆኑ ብዙዎች ይስማሙበታል። በፍሎረንስ እምብርት  የሚገኝ ታዋቂ የቱሪስት መዳረሻ ነው። የፍሎረንስ ሳንታ ማሪያ ዴል

ፊዮሬ ካቴድራል

በፍሎረንስ በብዛት ከሚጎበኙ ምልክቶች አንዱ ነው። እናም ወደ ከተማዋ የሚጓዝ ማንኛውም ቱሪስት መጎብኘት ያለበት  ድንቅ ስፍራ ነው።

ሳንታ ማሪያ ዴል ፊዮሬ ካቴድራል ግንባታው የተጀመረው በጎርጎሮሳውያኑ በ1296 በታዋቂው አርክቴክት እና ቀራጺ አርኖልፎ ዲ ካምቢዮ ሲሆን የተጠናቀቀው በ1436 ነው፡፡ ካቴድራሉን ሰርቶ ለማጠናቀቅም ወደ 140 ዓመታት ፈጅቷል። 153 ሜትር ርዝመት፣ 90 ሜትር ስፋት እና 90 ሜትር ከፍታ ያለው ካቴድራሉ በአማካይ እስከ 4.5 ሚሊዮን ጎብኝዎችን እንደሚያስተናግድ መረጃዎች ይጠቁማሉ።

የኡፊዚ ጋለሪ በጣሊያን ፍሎረንስ የሚገኝ የጥበብ ሙዚየም ሲሆን በአለም ላይ በጣም ዝነኛ የጥበብ ስራዎች መገኛ  ነው።የሰዕል ማሳያው በመጀመሪያ ዲዛይን የተደረገው እና የተገነባው እ.ኤ.አ በ1560 ነው። እ.ኤ.አ በ1769 ደግሞ ለሕዝብ ክፍት ተደረገዋል።

በየዓመቱ ወደ 1.9 ሚሊዮን የሚጠጉ ቱሪስቶች  የኡፊዚ ጋለሪ ይጎበኛሉ።ይህም በዓለም ላይ በጣም ታዋቂ ከሚባሉት የሰዕል ጋላሪዎች አንዱ ያደርገዋል።

ሌላኛው የቱሪስቶች አይን ማረፊያ የሆነው ታዋቂው ፓላዞ ቬቺዮ ሙዚየም ነው።

በፍሎረንስ የሚገኘው ፓላዞ ቬቺዮ ወይንም  “የድሮው ቤተመንግስት” ተብሎ የሚጠራው    ሙዚየም  የ14ኛው ክፍለ  ዘመን ዝነኛ ቅርስ ነው።

ፓላዞ ቬቺዮ በፍሎረንስ ታሪክ ውስጥ አስፈላጊ መልክቶችን ለማስተላለፍ ደውል በመደወል ትልቅ ሚና ተጫውቷል። እንደ ዶናቴሎ፣ብሮንዚኖ እና ማይክል አንጄሎ ባሉ የጣሊያን ስመ ገናና አርቲስቶች የተሰሩ አስደናቂ የስነ ጥበብ ስራዎች እና ቅርጻ ቅርጾች፣ መገኛ ነው።

በ-ሀይማኖት ወርቁ

ShareTweetShare
Previous Post

የደብረ ብርሃን ከተማ የጸጥታ ምክር ቤት በባጃጅ ተሽከርካሪዎች ላይ የተለያዩ ክልከላዎችን አስቀመጠ

Next Post

በአማራ ክልል ሀገራዊ ምክክር ለማድረግ የሚያስችል የተባባሪ አካላት ስልጠና አድርጊያለሁ -ሃገራዊ ምክክር ኮሚሽን

Related Posts

ክሎፕ በጀርመን የመልሶ ግንባታ ወቅት ትዕግስት እንዲኖር ጠየቁ
News

ክሎፕ በጀርመን የመልሶ ግንባታ ወቅት ትዕግስት እንዲኖር ጠየቁ

November 13, 2026
16
የመደመር መንግሥት: ሀገርን የማላቅ አዲስ ምዕራፍ
Uncategorized

የመደመር መንግሥት: ሀገርን የማላቅ አዲስ ምዕራፍ

October 10, 2026
19
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ መቀሌ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ከጥቅምት 1 ጀምሮ ይጀምራል
News

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ መቀሌ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ከጥቅምት 1 ጀምሮ ይጀምራል

October 9, 2026
16
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ23 ሚኒስትሮች ሹመትን አጸደቀ
News

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ23 ሚኒስትሮች ሹመትን አጸደቀ

October 8, 2026
33
የተለያዩ ክልሎች ርዕሰ መስተዳድር ሾሙ
News

የተለያዩ ክልሎች ርዕሰ መስተዳድር ሾሙ

October 2, 2026
23
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመስቀል ደመራ በዓል ላይ ተገኝተው ያስተላለፉት መልዕክት | መስቀል 2019
Uncategorized

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመስቀል ደመራ በዓል ላይ ተገኝተው ያስተላለፉት መልዕክት | መስቀል 2019

September 27, 2026
23
Next Post
በአማራ ክልል ሀገራዊ ምክክር ለማድረግ የሚያስችል የተባባሪ አካላት ስልጠና አድርጊያለሁ -ሃገራዊ ምክክር ኮሚሽን

በአማራ ክልል ሀገራዊ ምክክር ለማድረግ የሚያስችል የተባባሪ አካላት ስልጠና አድርጊያለሁ -ሃገራዊ ምክክር ኮሚሽን

ለእስር የተዳረገው የቴሌግራም ባለቤት

ለእስር የተዳረገው የቴሌግራም ባለቤት

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ለተፈናቃዮች 2.1 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የምግብ ድጋፍ አደረገ

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ለተፈናቃዮች 2.1 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የምግብ ድጋፍ አደረገ

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?