፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሐምሌ 29 2016| NBC ETHIOPIA-በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ዞን ካዎ ኮይሻ ወረዳ ጤፓ ቀበሌ በተከሰተ የመሬት ናዳ አደጋ የ11 ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡

በተከሰተው አደጋ እስካሁን በተደረገ ፍለጋ የ11 አስከሬን መገኘቱንና የሟቾች ቁጥር ሊያሻቅብ እንደሚችል የወረዳው መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት መረጃ ያሳያል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCEthiopiaSC
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












