Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ በስኬት መጠናቀቁ ተገለፀ

August 1, 2024
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨

አዲስ አበባ | ሐምሌ 25 2016| NBC ETHIOPIA- የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባኤ በስኬት መጠናቀቁን የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋየ አስታውቀዋል፡፡

ምክር ቤቱ በመደበኛ ጉባኤው የክልሉን ወቅታዊ የሰላም፣ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ጉዳዮችን በስፋት ተመልክቷል ብለዋል፡፡

የጉባኤውን በስኬት መጠናቀቅ ተከትሎ መግለጫ የሰጡት አፈ ጉባኤዋ የምክር ቤቱ 6ኛ ዙር፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባኤ በተለያዩ ክልላዊ ጉዳዮች ዙሪያ ገንቢ ምክክሮችን አካሂዶ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳርፏል ብለዋል፡፡ ክልሉ ለአንድ ዓመት ከዘለቀው ግጭት ወጥቶ አንጻራዊ ሰላም በበርካታ አካባቢዎች ሰፍኗል ያሉት አፈ ጉባኤዋ የተጀመሩ የሰላም ጥረቶች ዳር እንዲደርሱ የሚያስችሉ ምክክሮች ተካሂደዋል ነው ያሉት፡፡

በክልሉ ሕዝብን ያማረሩ የመልካም አሥተዳደር ችግሮችን ለመቅረፍ በተለይም የፍትሕ ሥርዓቱን በሕዝብ ዘንድ ተዓማኒ ለማድረግ ምክር ቤቱ ምክክሮችን እንዳደረገ አንስተዋል፡፡

አፈ ጉባኤዋ በየደረጃው የሚገኘው የምክር ቤት አባል ቁጥጥር እና ክትትል ማድረግ እንደሚኖርበትም መግባባት ላይ መደረሱን አንስተዋል፡፡የሕዝቡን የመልማት ፍላጎት ታሳቢ ያደረገ የመሠረተ ልማት ግንባታ፣ በጀትን በቁጥጥር እና በቁጠባ መጠቀም፣ የመልካም አሥተዳደር ችግሮችን በየደረጃው መፍታት፣ የሕዝብን ጥያቄ እያዳመጡ በየደረጃው ምላሽ መስጠት እና የምክር ቤቱን የክትትል እና ቁጥጥር አቅም ማጠናከር የሚሉ ጉዳዮች መነሳታቸውንም ጠቁመዋል፡፡

ምክር ቤቱ በመደበኛ ጉባኤው የተለያዩ ደንቦችን እና መመሪያዎችን መርምሮ ማጽደቁን ያነሱት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋየ የክልሉን መንግሥት የ2017 በጀት መርምሮ አጽድቋልም ብለዋል፡፡

በተጨማሪም በጀታቸው በምክር ቤት የሚጸድቅላቸው የጠቅላይ ፍርድ ቤት፣ የክልሉ ምክር ቤት እና የዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ዓመታዊ በጀት መጽደቁንም መጠቆማቸውን አሚኮ ዘግቧል፡፡

📌YouTube – https://www.youtube.com/@NBCEthiopiaSC

📌 TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia

📌Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc

📌Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv

#NBC_ETHIOPIA

#ሆኖ_መገኘት

ShareTweetShare
Previous Post

ሐይማኖት ተቋማት ሰላምን ለማረጋገጥ አስተዋጽአቸውን አጠናክረው መቀጠል አለባቸው – ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ

Next Post

ሀገራት ዜጎቻቸው ሊባኖስን ለቀው እንዲወጡ አሳሰቡ

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
ሀገራት ዜጎቻቸው ሊባኖስን ለቀው እንዲወጡ አሳሰቡ

ሀገራት ዜጎቻቸው ሊባኖስን ለቀው እንዲወጡ አሳሰቡ

ኢትዮጵያ ሜዳሊያ የምትጠብቅበት የ10 ሺህ ሜትር ወንዶች ፍጻሜ ውድድር ዛሬ ይደረጋል

ኢትዮጵያ ሜዳሊያ የምትጠብቅበት የ10 ሺህ ሜትር ወንዶች ፍጻሜ ውድድር ዛሬ ይደረጋል

የቅርጫት ኳስ ኮኮቡ ኮቢ ብራይንት

የቅርጫት ኳስ ኮኮቡ ኮቢ ብራይንት

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?