፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሰኔ 05 2016| NBC ETHIOPIA- 20ኛው የአለም ደም ለጋሾች ቀን ሰኔ 7 እስከ 22/ 2016 “ለ20 አመታት የደም ልገሳችሁ እናመሰግናለን!” በሚል መሪ ቃል በተለያዩ ሁነቶች ይከበራል።

ክብረ በዓሉን አስመልክቶ በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የአገልግሎቱ አምባሳደር አርቲስት ይገረም ደጀኔ ከህይወት ህልፈት በኋላ የአይን ብሌኑን ለመስጠት ቃል ገብቷል።
የኢትዮጵያ ደምና ህብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት ባለፉት 11 ወራት ከበጎ ፈቃደኛ ደም ለጋሾች 3 መቶ 13 ሺህ ከረጢት ደም መሰብሰቡን አስታውቋል።
በ-አክረም ኑርያ
????YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
???? TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
????Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv
????Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት












