Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

በህንድ የተከሰተው ከፍተኛ ሙቀት

June 4, 2024
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

፨ ፨ ፨ ፨ ፨

አዲስ አበባ | ግንቦት 27 2016| NBC ETHIOPIA-ለበርካታ የአለም ሀገራት የራስ ምታት ሆኖ የቆየው የአየር ንብረት ለውጥ አሁንም በዜጎች እና በካባቢ ላይ ውስብስብ የተፈጥሮ ሚዛን መዛባትን እያስከተለ ቀጥሏል ፡፡

የአየርንብረት ለውጥን ተከትሎ በሚከሰተው ከፍተኛ ሙቀት ደግሞ ለሌሎች የተፈጥሮ አደጋዎች መንስኤ እንደሆነ ይነገራል ፡፡ ከ2000 እስከ 2019 ባለው ግዜ ውስጥ በየ አመቱ  489 ሺ በላይ ሰዎች ከከፍተኛ ሙቀት ጋር በተገናኘ ህይወታቸውን እንዳጡ የአለም ጤና ድርጅት መረጃ ያመላክታል፡፡

በአውሮፓም በ2022 70ሺ ሰዎች ከከፍተኛ ሙቀት ጋር ተያይዞ ለህልፈት ተዳርገዋል ፡፡

በአሁኑ ሰዓትም በህንድ ከከፍተኛ ሙቀት ጋር በተገናኘ በሶስት ቀናት ውስጥ ከ 50 ሰዎች በላይ ህይወታቸውን ማጣታቸው ተገልጿል፡፡

በሰሜን፣ በመካከለኛው እና በምዕራብ ህንድ ላለፉት ሁለት ሳምንታት ከ45-46 ዲግሪ ሴልሽየስ ከፍተኛ ሙቀት ተመዝግቧል፡፡ በአንዳንድ አካባቢዎች ደግሞ እስከ 50 ዲግሪ ሴልሽየስ ከፍ ማለቱን መረጃዎች ያሳያሉ ፡፡

አብዛኛው ሞት የተመዘገበውም ሀገሪቱ በአለም ላይ ግዙፉን የፖለቲካ ምርጫ በምታካሄድበት በመጨረሻው ቀን ላይ ነው ፡፡

በሰሜናዊቷ ኡታር ፕራዴሽ ግዛት በሳምንቱ መጨረሻ በሙቀት ሳቢያ 33 ሰዎች የሞቱ ሲሆን በኦዲሻ ግዛት ደግሞ 20 የሚጠጉ ሰዎች በከፍተኛ ሙቀት ምክንያት ህይወታቸው ማለፉን  አንድ የሀገሪቱን ባለስልጣን ዋቢ አደርጎ ቢቢሲ ዘግቧል።በአንዳንድ አካባቢዎችም አደገኛና አስፈሪ የሙቀት መጠን መመዝገቡን ቀጥሏል ነው የተባለው።

በህንዷ ባሊኣ ቅዳሜ የሙቀት መጠኑ አስደንጋጭ በሆነ መልኩ ወደ 61 ዲግሪ ሴልሽየስ ከፍ ማለቱን እና በመላው ሀገሪቱ የ58 ሰዎች ህይወት ማለፉን   የህንድ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል፡፡

ከሟቾቹም ውስጥ በስራ ላይ የነበሩ የምርጫ አስፈፃሚዎችን ጨምሮ አንዳንድ ለምርጫ ተሰልፈው የነበሩ መራጮች መሆናቸው ተገልጿል፡፡ ህንድ በየአምስት አመቱ በበጋ ወር  ምርጫ የምታካሂድ የነበረ ቢሆንም በዘንድሮ አመት የተከሰተው ከፍተኛ መጠን ያለው እና ለበርካታ ቀናት የቆየው  ሙቀት ተግዳሮት ሆኖባት ሰንብቷል ፡፡

ህንድ ለከፍተኛ ሙቀት እንግዳ ባትሆነም የአሁኑ ግን ከሌላው ግዜ ከፍ ያለ እና ረዘም ላለ ቀን የቆየ ነው ፡፡ በርካታ ዜጎችም ለውሃ እና መብራት እጦት ተዳርገዋል ፡፡

በሙቀቱ ምክንያትም በ2021 በህንድ ከ167 ቢሊዮን በላይ የስራ ሰአት መቃጠሉን አዲሰ የውጣ ጥናት ያሳያል፡፡ ይህም ሀገሪቱ ከአጠቃላይ ምርት ከምታገኘው ገቢ 5.4 በመቶ የሚሆነውን እንድታጣ ዳርጓታል ፡፡

በመላው እስያ የሚገኙ በቢሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ከከፍተኛ  ሙቀት ጋር እየታገሉ እንደሆነ የዘርፉ ባለሞያዎች እየተናገሩ ነው፡፡

ጎረቤትዋ ፓኪስታንም ባለፈው ሳምንት ከ 52 ዲግሪ ሴልሽየስ በላይ የሙቀት መጠንን ማስመዘግቧ እንዲሁም ሙቀቱ እየጨመረ በመምጣቱ የደን ቃጠሎ መከሰቱ ይታወሳል፡፡

በሀገረ አሜሪካም በሳለፍነው አመት ከ2600 በላይ ሰዎች ህይወታቸው ማለፉን መረጃዎች ያሳያሉ ፡፡ በዓለም ላይ ከፍተኛ ብክለትን ወደ ከባቢ አየር በመልቀቅ ቻይና፣አሜሪካ እና ህንድ ቀዳሚውን ቦታ ይይዛሉ ፡፡

በ- የአብስራ ብርሃኑ

ShareTweetShare
Previous Post

የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነ-ምግባር ማሻሻያ አዋጅ ጸደቀ

Next Post

የነጻነት ፋና ወጊ_ሄርየት ታብማን

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
የነጻነት ፋና ወጊ_ሄርየት ታብማን

የነጻነት ፋና ወጊ_ሄርየት ታብማን

በአዲስ አበባ ከተማ በተካሄደው የምክክር ምዕራፍ የተሰበሰቡ አጀንዳዎች መዳረሻቸው የት ነው?

በአዲስ አበባ ከተማ በተካሄደው የምክክር ምዕራፍ የተሰበሰቡ አጀንዳዎች መዳረሻቸው የት ነው?

በ 2024 ከፍተኛ ሽያጭ ያስመዘገቡ መፅሀፍት

በ 2024 ከፍተኛ ሽያጭ ያስመዘገቡ መፅሀፍት

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?