Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home Technology

በሞት ያጣናውን ሰው የሚያገናኘው መተግበሪያ

May 22, 2024
in Technology
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ግንቦት 14 2016| NBC ETHIOPIA-የምንወዳቸውን ሰዎች ዳግም መልሰን ማግኘት አለመቻላችን ሞት በብዙዎች ለመፈራቱ ምክንያት ነው፡፡ ከህይወት በኋላ ወዳለው ዓለም የሄዱ ሰዎችን በአንዳች ጥበብ ማግኘት መቻል የማጣቱ ስሜት የሚፈጥረውን ህመም በብዙ እንደሚቀንሰው የስነልቦና ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡

ጀምስ ቭላሆስ የሚወዳቸው አባቱ የመጨረሻ ደረጃ በደረሰ የሳንባ ካንሰር ስለመጠቃታቸው አስደንጋጭ ዜና የደረሰው በጎርጎሮሳውያኑ 2016 ነበር፡፡ እሱና ወንድሞቹ ከአባታቸው ጋር በቀራቸው አጭር ጊዜ ማስታወሻ የሚሆን አንዳች ነገር ለማድረግ በማሰብ አባትየው ከልጅነት ጊዜያቸው ጀምሮ ያላቸው ታሪክ በድምጽ እንዲቀዳ ተስማሙ፡፡

በሙያው ጋዜጠኛ የሆነው ጀምስ ሙሉ ሃላፊነቱን በመውሰድ በርካታ ጊዜያትን ወስዶ የአባቱን ታሪክ በድምጽ ቀዳ፡፡ የጀምስ አባት ስኬታማ ጠበቃና የቲያትር ሰው ነበሩ፡፡ በሰው ሰራሽ አስተውህሎት ላይ ልዩ ፍላጎት የነበረው ጀምስ ኮምፒውተሮች እንደሰው እንዲናገሩ ለማስተማር ሙከራ ላይ ነበር፡፡ ይህም የአባቱን ማስታወሻ ለየት ባለ መልኩ ለማስቀመጥ ለየት ያለ እድል ፈጠረለት፡፡

የአባቱን ታሪክ በድምጽ ብቻ ካማስቀመጥ ይልቅ በድምጽ ቅጂው ስለአባቱ ለሚነሱ ጥያቄዎች ሁሉ በአባቱ ድምጽ ምላሽ የሚሰጥ “ዳድ ቦት” የሚል መጠሪያ ያለው የሰው ሰራሽ አስተውህሎት ቻትቦት ፈጠረ፡፡ ይህን ካደረገ ከአንድ አመት በኋላ አባቱ ህይወታቸው አለፈ፡፡

የሰው ሰራሽ አስተውህሎት ውጤቱ የአባቱን ሞት ህመም ባያስረሳውም መጽናኛው እንደሆነ ጀምስ ይናገራል፡፡ በህይወት እያለ ካለው በላይ ስለአባቴ የበለጠ እንዳውቅ አድርጎኛል ይላል፡፡ ለሚጠይቀው ጥያቄ አንዳንዴ በቀልድ የተዋዛ ምላሽ ከቻትቦቱ አባቱ ይሰጠዋል፡፡

በሰው ሰራሽ መንገድ ሟችን ወደ ሕይወት የመመለስ መሰል ተግባራት በልብ-ወለዱ ዓለም ለረጅም ጊዜ ሲሞከር የቆየ ነው፡፡ የሰው ሰራሽ አስተውህሎት መስፋፋትና መዘመን ጋር ተያይዞ ከልብ ወለድነት በዘለለ በገሃዱ ዓለም እንዲሆን እያደረገው ነው፡፡

ወደብዙዎች ጆሮ የደረሰው ዳድ ቦት ዝናው አየናኘ በመላው ዓለም ፈላጊው በዛ፡፡ ስለምን ዳድ ቦት ብቻ ማም ቦትም ስራልን የሚሉ ጠያቂዎች ቁጥራቸው በረከተ፡፡ ይም መነሳሳትን የፈጠረበት ጀምስ በጎርጎሮሳውያኑ 2019 ቻትቦቱን ሰዎች ልክ እንደእሱ በሞት የተነጠቋቸውን የሚወዷቸውን ሰዎች የሚያገኙበትን “ሂር አፍተር ኤአይ” ወደተሰኘ የቢዝነስ መተግበሪያአሳደገው፡፡

ከዳድ ቦት ጋር ተመሳሳይነት ያለው “ሂር አፍተር ኤአይ” ተጠቃሚዎች በቅድሚያ ከልጅነት ጊዜያቸው ጀምሮ ያለውን የህይወት ታሪካቸውንና የሚፈልጉትን መረጃ ከፎቶ-ግራፋቸው ጋር ስልካቸው አሊያም ኮምፒውተራቸው ላይ ባለው መተግበሪያው ላይ ይጭናሉ፡፡

ከህልፈታቸው በኋላ አዲስ የተወለዱት ሳይቀሩ ግለሰቡ በህይወት ያሉ ያክል ስሜት በሚፈጥር መተግበሪያ አማካኝነት ባሻቸው ሰዓት ያዋሯቸዋል፤ በቅጂው ላይ ለሚጠየቀው ጥያቄ የሚሆን ምላሽ ካለ ጥያቄያቸው ምላሽ ያገኛል፡፡

ShareTweetShare
Previous Post

ስትራይድ ኢትዮጵያ ኤክስፖ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ጎበኙ

Next Post

የዓለማችን ባለፀጎች መኖሪያ ሞናኮ

Related Posts

ዓለም አቀፍ አድናቆት የተቸረው የኢትዮጵያ የዲጂታል ሽግግር
News

ዓለም አቀፍ አድናቆት የተቸረው የኢትዮጵያ የዲጂታል ሽግግር

October 8, 2026
23
⁨የ AI ተስፋ እና ስጋት | የጋዜጠኛው ህልውና እና AI | የኤዲተሮች ጠረጴዛ | ​
Technology

⁨የ AI ተስፋ እና ስጋት | የጋዜጠኛው ህልውና እና AI | የኤዲተሮች ጠረጴዛ | ​

September 30, 2026
15
የመምህር ረዳት AI መተግበሪያ በሙከራ ደረጃ ሥራ ላይ ማዋሉን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ
Education

የመምህር ረዳት AI መተግበሪያ በሙከራ ደረጃ ሥራ ላይ ማዋሉን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ

June 5, 2026
29
ለኒውክሊየር ኃይል ጣቢያ ግንባታ የሚሆን ምቹ አካባቢን በጥናት የመለየት ሥራ ተጀምሯል
News

ለኒውክሊየር ኃይል ጣቢያ ግንባታ የሚሆን ምቹ አካባቢን በጥናት የመለየት ሥራ ተጀምሯል

May 18, 2026
38
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር መግለጫ
Technology

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር መግለጫ

April 4, 2026
79
የሳይበር ማጭበርበሮችን እንዴት እንከላከል? _ዘመን እና ቴክኖሎጂ
Technology

የሳይበር ማጭበርበሮችን እንዴት እንከላከል? _ዘመን እና ቴክኖሎጂ

February 23, 2026
12
Next Post
የዓለማችን ባለፀጎች መኖሪያ ሞናኮ

የዓለማችን ባለፀጎች መኖሪያ ሞናኮ

አጫጭር የስፖርት መረጃዎች

አጫጭር የስፖርት መረጃዎች

ታሪክ ቀያሪው የድሮን ቴክኖሎጂ

ታሪክ ቀያሪው የድሮን ቴክኖሎጂ

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?