፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሚያዚያ 30 2016| NBC ETHIOPIA-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በነቀምቴ ሀገራዊ ለውጡን ለመደገፍ እየተካሄደ ባለው የድጋፍ ሰልፍ ላይ ለመታደም ተገኝተዋል፡፡
-የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር የአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጠና ተጠቃሚ ማህበረሰቡ ጥራት ያለው ምርትን በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲያገኝ ይረደዋል አለ፡፡
-የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ለ49 ሺ 491 ከስደት ተመላሾች የሥራ እድል ተፈጥሯል አለ።
-የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር በአገር አቀፍ ደረጃ የሚካሄደውን የከተሞች ጽዳትና የአረንጓዴ ልማት ንቅናቄን አስጀመረ።
-በአማራ ክልል ”በኢትዮጵያ ታምርት” ንቅናቄ የ312 የባለሀብት ኢንዱስትሪዎችን ችግር ለይቶ ለመፍታት ማገዙን ገለጸ፡፡
-በጋምቤላ ክልል የሙቀት መጠን መቀነሱን ተከትሎ ከነገ ጀምሮ የመንግሥት የሥራ ሰዓት ወደ መደበኛው ሠዓት እንደሚመለስ ተገለፀ፡፡
-የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች የትራንስፎርሜሽናል ዕቅድ ዝግጅት ወርክ ሾፕ መካሄድ ጀመረ
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Website – https://nbcethiopia.com/news/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












