፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሚያዚያ 14 2016| NBC ETHIOPIA-የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ቻይናን ሊጎበኙ ነው ተባለ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጉብኝቱን የሚያደርጉት በፈረንጆቹ ከሚያዚያ 22 እስከ ሚያዚያ 26 ድረስ እንደንደሆነ ታውቋል፡፡
በቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንገ አማካኝነት ብሊንከን ወደ ቻይና ጉብኝት ለማድረግ ግብዣ እንደተደረገላቸው፤ የቻይና የውጭ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ዋንግ ዌን ቢን ሰኞ ዕለት ለጋዜጠኞች ተናግረዋል ፡፡ ዘገባው የሲ ጅ ቲ ኤን ነው፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












