Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

የእስራኤል-ኢራን ፍጥጫ

April 16, 2024
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

፨ ፨ ፨ ፨ ፨

አዲስ አበባ | ሚያዚያ 08 2016| NBC ETHIOPIA-የእስራኤል እና የኢራን ግንኙነት በአራት የወዳጅነትና የጠላት ድብልቅልቅ ስሜቶች ምዕራፍ ውስጥ ያልፋል፡፡ ከ1947 እስከ 53 ግራ አጋቢ ግንኙነት ፤ ከ1953 እስከ 1979 የወዳጅነት፤ከ1979 እስከ 1990 ከኢራን አብዮት በኋላ ዳግም የፀብ ስሜት፤ከገልፍ ጦርነት በኋላ  በሚል የ4 ምዕራፍ  ግንኙነትን  መለየት ለዛሬው ውጥረት መንስዔ መሆኑን ለማወቅ ያግዛል፡፡

ግዙፍ የጋራ ነዳጅ መሰመር የገነቡ ፤የአረብ ስጋት ያለባቸው፤ ጥምረት የፈጠሩ፤የንግድ አጋር የነበሩ ፤በቴህራን እስራኤል ዲፋክቶ ኤምባሲ የከፈተች፤ጎረቤቶቻችን ሁሉ ጠላት ናቸው አብረን እንስራ ያሉ ነበሩ አያቶላዎቹ እና ዴቪድ ቤንጎሪያውያኑ፡፡  ዛሬ ምን ነካቸው ባይባልም ፡፡

ምዕራባውያኑ ካላቸው የመካከለኛው ምስራቅ  ፖሊሲ አንጻር ከእስራኤል ጎን  በተለምዶ ምስራቅ ዘመም ሀይሎች ከኢራን ጎን ሆነው ውጥረቱን ዛሬ ላይ አድርሰውታል ፡፡

ምንም እንኳን እስራኤልና ኢራን በሻህ ዘመን ግንኙነታቸው መልካም ፤በአንድ ጥምረት ውስጥም አረብ ጠል ፖለሲ ሲያራምዱ ቢቆዩም በ1947 ኢራን የብሪታንያ ሞግዚት አስተዳደር ሲጠናቀቅ የተከፋፈለ ግዛት አይመስረት በሚል ውሳኔውን  ከተቃወሙ 13 አገራት መካከል ነበረች፡፡ ከ2 ዓመታት በኋላም እስራኤል በመንግስታቱ ድርጅት ውስጥ እንዳትካተት  እንዲሁ ቴህራን ድመጽ ሰጥታለች ፡፡

በእርግጥ ፖለቲካ ነውና በመካከለኛው ምስራቅ ቁጥር አንድ እስራኤልን የሀገርነት እውቅና ውዲያውኑ የሰጠችው ራሷ ኢራን ናት ፡፡  አብዛኛው ሙስሊም ከሆነባቸው አገራት ከቱርክ ቀጥሎም ኢራን እንዲሁ  ለእስራኤል እውቅና የሰጠች ናት፡፡

አያቶላህ አሊ ሆሚኒ ከስደት ተመልስው እስላማዊት ኢራንን ከመሰረቱ በኋላ የአገራቱ ግንኙነት ፤ሚሳኤልን ማን ቀድሞ ያስወንጭፍ አይነት ሆኖ አረፈው እንጂ ፡፡ በ2010 የሣይበር ጥቃት  በስታክስኔት የኮምፒዩተር ቫይረስ ዩራኒዬም ማበልጸግ የሚያስችላትን የኢራን መረጃ ማውደሟ፤ናትንዝ ላይም ጫና መፍጠሯ ፤ቫይረሱም በእስራኤል እና በአሜሪካ የተፈጠረ ነው መባሉ፤በ2012 ፍሌም በተሰኘው ቫይረስ እስራኤል የመንግስት አስተዳደር ኮምፒዩተርን  ኢላማ ማድረጓ ፤ መረጃ ወስዳለች መባሉ፤ከ2010 እስከ 2020 5 የኢራን የኒክሌር ሳይንቲስቶችን እስራኤል መግደሏ፤በ2018 የእስራኤሉ ሞሳድ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ሰነዶችን ሰብሮ መውሰዱ በተመሳሰይ ኢራን ሃማስን፣ሁቲዎችን፣በኢራቅየሚንቀሳቀሱ ሄሎችን ፣ሄዝቦላህን፣ካታኢብ ሄዝቦላህን እና የሶሪያን መንግስት በመደገፍ በእስራኤል ላይ ጫና መፍጠሯ ዛሬ ሁለቱ ሀይሎች ወደ ጦር መማዘዛቸው አስደናቂ አይሆንም ፡፡

እስራኤል ጥፋተኛ ፤ኢራን ልክ፤ኢራን ወንጀለኛ ፤እስራኤል ጤነኛ የሚል ድምዳሜ የለውም፡፡ ሁለቱም የትንኮሳ ፖለቲካ ውስጥ ቆይተውበታል፡፡
በዚህ ፍጥነት ቴህራን እና ቴል አቪቭ ጦርነት ውስጥ ይገባሉ ባይባልም ገና ኢራን ያስወነጨፈቻቸው ሚሳዔሎች እስራኤል ሳይደርሱ መዘዙ ዓለም አቀፋዊ መሆኑ ታውቂ ነበር ፡፡


ኢራን እስራኤል ላይ ከ300 በላይ ሚሳዔሎችና የሰው አልባ አውሮፕላኖች ጥቃት እንዲፈጽሙ ማድረጓ፤በታረክ በአንድ ምሽት ይህን ያህል ቁጥር ያለው የሠው አልባ አውሮፕላን ጥቃት ሲሰነዘር የመጀመሪያው ነው፡፡ አያቶላዎቹም ከእጅ አዙር ጦርነት ባሻገር ፅዪናውያኑ ላይ ቀጥታ ጥቃት ሲሰነዝሩ እንዲሁ ፡፡

የመጀመሪያው የቀጥታ ትንኮሳ የዓለም ሶስተኛው ጦርነት ማስጀመሪያ ይሆናል ቢባልም ለጊዜው አገራት ቆም ብለው እያሰቡ ናቸው፡፡

የእስራኤል የጦር ካቢኔ  አጸፋዊ ምላሽ በመስጠት ላይ ስምምነት ላይ ደርሶ  ግን እንዴት ፣በምን ያህል ምጣኔና፤መቼ የሚለው ላይ መለያየታቸው ቢሰማም በመረጥንው ጊዜ  ግን እናደርገዋልን የጦር ካቢኔ አባሉ ቤኒ ጋንትዝ  ፡፡

ውጥረቱ  ዓለም አቀፋዊነቱ ግልጽ ሁለቱም ሀይሎች ከመታኮስ ወደኋላ እንደማይሉ ያሳያል፡፡ አሜሪካ ከእስራኤል ጋር በግልጽ ግንባር ፈጥራ ኢራንን ታጠቃለች የሚሉ ትንታኔዎች ቢወጡም ባይደን ነገሮች እንዲባባሱ እና መካከለኛው ምስራቅ ቀውስ ውስጥ እንዲገባ አይፈልጉም ፤እናም ጥምረት አንፈጥርም ብለዋል፡፡ ያ ማለት ግን እስራኤል ድጋፍ አይደረግላትም ማለት አይደለም፡፡
ጥያቄው ሩሲያ በቴራን ፤አሜሪካ በቴል አቪቭ ላይ የሚጨክን ልብ አላቸው ወይ የሚለውም የራሱን ምላሽ ይሻል ፡፡

በዚህ ውጥረት ጎራ የለዩ አገራት ቆም ብለው ካላሰቡ የዛሬ ፖለቲከኞች ዓለምን  የማትወጣው ቀውስ ውስጥ ያስገቧታል ተብሏል ፡፡ የመንግስታቱ ድርጅት ዋና ጸሃፊ ጉቴሬዝ መካከለኛው ምስራቅም ዓለምም ሌላ ጦርነትን መሸክም አይችሉም ማለታቸው ይህኑ ያሳያል ፡፡  መካከለኛው ምስራቅ የክፍፍል ጫፍ ላይ ነውም ብለዋል ፡፡

ታዲያኬኒያ፣ናይጄሪያ፣ቻይና፣ሩሲያ፣አረብኤሚሬቶች፣ግብጽ፣ሳውዲ፣ቱርክ፣አሜሪካ፣ብሪታንያ እና መሰል አገራት ውጥረቱን ከማጋጋል ሁለቱም ሀይሎች ይቆጠቡ ማለታቸው መጠፋፋቱ እንዳሳሰባቸው አማላከች ነው፡፡ ዛሬ ይሄኛው ከዚህኛው ጋር  ይሰለፋል የሚሉ ፖለቲከኞች ለዓለም ተጨማሪ ስጋትን እያመጡ እንጂ ለመፍትሔ እየሠሩ አይደልም በሚልም የሚተቹት ለዚህ ነው፡፡

በሶሪያ ደማስቆ ለደረሰብኝ ጥቃት ምላሽ ዘመቻዬን ተጠናቋል ኢራን ካለች፤ ከእስራኤል  በኩልም እኛም አጸፋዊ ምላሽ አለን አሉ ፤እና ማን መፍትሔ ያመጣል የሚል ትንታኔም ይሰጣል፡፡በእርግጥ የዜናዎቹ ሁሉ ማጠኝጠኛዎች እስራኤል ምላሿ  ምን ይሆናል የሚለው ነው ፡፡

ኢራን እውነተኛ ቃል (true promise) በሚል ስም የከፈተችው ዘመቻ ነው፡፡ የእውነት ቃል ዘመቻ ስያሜው የተሰጠው አያቶላህ አሊ ሃሚኒ እስራኤል ትቀጣለች ያሉበትን ንግግራቸውን ገቢራዊ ማድረግ ትርጓሜ ይሰጠዋል ፡፡ ጊዜ የሚመልሰው በርካታ ጉዳይ ቢኖርም የኔታንያሁ እና የራይሲ ሀይሎች ፍጥጫ ግን ከግማሽ ክፍለ ዘመን በኋላ ታይቶ የማይታወቅ ነው ፡፡  

የእስራኤል ጦር ካቢኔ በጋዛው ጦርነት የሚያሳልፋቸውን ውሳኔ ግምት ውስጥ ማስገባት በኢራን ላይ ምላሽ ላይኖር ይችላል ብሎ ማሰብ አዳጋች ነው፡፡ በእስራኤል ትምህርት ቤቶች መከፈታቸው ፤የቴህራን አውሮፕላን ማረፊያ መክፈት ለጊዜውም  የሠላም አየር እንዳለ ቢያመላክትም ስጋቱ ግን ከትናንትና አይለይም ፡፡ጠቅላይ ሚኒስትር ኔታንያሁ አሜሪካን ወደ ጦርነቱ ለማስገባትና ውጥረቱን ቀጣዊ በማድረግ የጋዛውን የቤት ስራቸውን የመጨረስ  ሀሳብ አላቸው ኢራን ልታሳካላቸውም ነውተብሏል ፡፡

 የዒራን ሻሂድ ሰው አልባ አውሮፕላኖች በተላይም ሻኂድ -136 kamikaze 50 ኪ.ግ የጥይት አረሮችን የሚሸከም፤ሻሂድ 238 ድሮኖች ጥቅም ላይ ውለዋል ፡፡እስከ 6መቶ ኪሎ ሜትሮች በሰዓት የመጓዝ አቅም አላቸው ፡፡ በዚህ ውጥረት መሃል በጋዛያለው ሰቆቃ ግን ዛሬም በርትቶ ውሏል ፡፡

በ-ቢኒያም ካሴ

Tags: iranIran Israel warIsraelmeddle east warwarzone
ShareTweetShare
Previous Post

አጫጭር የውጭ መረጃዎች

Next Post

የሀገር ውስጥ አጫጭር መረጃዎች

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
የሀገር ውስጥ አጫጭር መረጃዎች

የሀገር ውስጥ አጫጭር መረጃዎች

የዋጋ ቅናሽ ያሳየው ነዳጅ

የዋጋ ቅናሽ ያሳየው ነዳጅ

የዘለንስኪ ጥሪ

የዘለንስኪ ጥሪ

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?