፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡
አዲስ አበባ | የካቲት 26፣ 2016| NBC ETHIOPIA -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2016 የሁለተኛው ሩብ አመት የስራ አፈፃፀም መገምገም ጀምሯል።
-በአዲስ አበባ ዕድሜያቸው 14 ዓመት ለሆናቸው ሴት ልጆች የማኅፀን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት መሰጠት ተጀመረ፡፡
-የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከባሕር ዳር – ደብረታቦር – ንፋስ መውጫ – ጋሸና – አላማጣ የተዘረጋው ባለ 230 ኪሎ ቮልት የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር በመበጠሱ በአካባቢዎቹ ኃይል መቋረጡን አስታወቀ፡፡
-የካራማራ ድል የኢትዮጵያን የግዛት አንድነትና ሉዓላዊነት ለማስከበር ዋጋ የተከፈለበት ታላቅ ድል መሆኑን የቀድሞ ጦር ሠራዊት አባላት ገለጹ።
-በ2016 ዓ.ም የክረምት ወቅት የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር 6 ነጥብ 5 ቢሊየን ችግኝ ለመትከል መታቀዱን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ።
-የሳይበር ደህንነትና የዲጂታል ሽግግር ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv
Facebook –https://www.facebook.com/ethiopiannbc












