-አዲስ አበባ | ጥር 22፤ 2016| NBC ETHIOPIA -የአዲስ አበባ ባህል ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ 15ተኛው የከተማ አቀፍ የባህል ፌስቲቫል “ባህሎቻችንን ማወቅ፤ ስብራቶቻችንን መጠገን” በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ ለማካሄድ ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ።
-በኢትዮጵያ በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ አጋማሽ ከተሰነዘሩ 4 ሺህ 623 የሳይበር ጥቃት ሙከራዎች 4 ሺህ 493 ያህሉን ማክሸፍ መቻሉ ተገለጸ፡፡
-አራት ፌስታል አደንዛዥ እፅ በተሽከርካሪ ጭነው ሲያዘዋውሩ የተገኙ አምስት ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡
-ለ37ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ወደ አዲስ አበባ የሚገቡ እንግዶችን ለመቀበል በቂ ዝግጅት መደረጉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል-አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም (ዶ/ር) ገለጹ።
-የ”ፀሐይ” አውሮፕላን መመለስ ለቀጣዩ ትውልድ ትልቅ መነቃቃትን የሚፈጥር እና ለተቋሙም ትልቅ ትርጉም ያለው መሆኑን የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን ገለጸ፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












