-አዲስ አበባ | ጥር 17፤ 2016| NBC ETHIOPIA- የፌዴራል ስነ- ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን በተያዘው በጀት ዓመት ስድስት ወራት ውስጥ ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ከምዝበራ ማዳን መቻሉን አስታወቀ።
-የምሥራቅ አፍሪካ አርብቶ አደሮች ኤክስፖ በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ተከፈተ።
-ለ84ኛ ጊዜ የሚካሄደውን የአገው ፈረሰኞች ፌስቲቫል ለማክበር ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን የአዊ ብሔረሰብ ዞን አስተዳደር ባሕልና ቱሪዝም ጽሕፈት ቤት አስታወቀ።
-ድምጻዊ ሮፍናን ኑሪ በኢትዮጵያ የሙዚቃ ኢንዲስትሪ ውስጥ የመጀመሪያው እንደሆነ የተነገረለት ሁለት አልበሞችን በአንድ ጊዜ አሰናድቶ ማጠናቁን እና ከሦስት ሳምንት በኋላ ለአድማጭ ተመልካች እንደሚደርስ ተገልጿል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook- https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












