-አዲስ አበባ | ጥር 13፤ 2016| NBC ETHIOPIA – የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የፓርቲያቸው ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በዐበይት ሀገራዊ ጉዳዮች እና በልዩ ልዩ የፓርቲ አጀንዳዎች ላይ ለመወያየት ዛሬ ከሰዓት ስብሰባ መጀመሩን ገለጹ፡፡
-በሚቀጥሉት አስር ቀናት በሰሜን ምስራቅ፣ በመካከለኛውና የደቡብ አጋማሽ የሀገሪቱ አካባቢዎች ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው እርጥበት እንደሚያገኙ የሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ገለፀ።
-የአንጋፋው ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ስርዓተ ቀብር በዛሬው እለት በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴዴራል ቤተክርስቲያን ተፈጽሟል ፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












