አዲስ አበባ | ታህሳስ 26፤ 2016| NBC ETHIOPIA -የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በታህሳስ ወር ሲሸጥ በነበረበት ዋጋ የሚቀጥል መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል።

በዚህም መሰረት ከታህሳስ 26/2016 ዓ.ም ጀምሮ የሁሉም የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በስራ ላይ በነበረበት ዋጋ እንዲቀጥል መወሰኑን ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Website – https://nbcethiopia.com/news/
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc/












