![]()
ፕሬዝዳንት ባዙም እንዳሉት ሀገሬ ጥቃት እየደረሰባት ነው እኔም ታግቻለሁ ሲሉ ተደምጠዋል ፡፡
ፕሬዘዳንት መሀመድ ባዙም የሀምሌ 26ቱን መፈንቅለ መንግስት ተከትሎ በዘፈቀደ እና በህገ ወጥ መንገድ ከታሰሩ በመቶዎች ከሚቆጠሩ ዜጎች አንዱ ነኝ እንዲሁም መፈንቅለ መንግስቱ ምንም ዓይነት ምክንያት እንደሌለው በማሳሰብ ወታደራዊ ቡድኑ የሚፈልገውን ካላገኘ አሰቃቂ መዘዞች ያስከትላል በማለት ስጋታቸውን ተናግረዋል ሲል አናዶሉ ዘግቧል
በቶማይ መኮንን
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook- https://www.facebook.com/ethiopiannbc
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት












