Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች አብሮነትን የሚያጠናክሩ ትርክቶችን መቅረጽ አለባቸው – ሙአዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት

የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች አብሮነትን የሚያጠናክሩ ትርክቶችን መቅረጽ አለባቸው – ሙአዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት

December 13, 2025
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

NBC Ethiopia

December 13, 2025

የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች በብሔራዊ ጥቅም የማይደራደር ዜጋ ለመፍጠርና የትርክት ጫናን ለመመከት መስራት አለባቸው አሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማሕበራዊ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ሙአዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት።

በኪነ ጥበብ እና ሥነ ጥበብ ፈጠራ ልማት ዘርፍ የተዘጋጀ የጥበባትና ፈጠራ ኢንዱስትሪ ምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡በመድረኩ ሙዓዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ባቀረቡት የመወያያ ጽሑፍ ÷ ባዳና ባንዳ የጋራ ግባቸው ኢትዮጵያን ማዳከም መሆኑን አስረድተዋል፡፡ የጠላት ኢላማዎች ዓባይ፣ የባሕር በር፣ ኢኮኖሚያዊ ጥንካሬያችን፣ ሕብረ ብሔራዊ አንድነታችን እና ዓለም አቀፋዊ ተሰሚነታችን ላይ ነው ብለዋል፡፡

በጂኦ ስትራቴጂያዊ ቁመናቸው ከታደሉ የዓለም ሀገራት መካከል አንዷ ኢትዮጵያ እንደሆነችና ይህንን ጂኦፖለቲካዊ ቁመና ለመለወጥ በኢትዮጵያ ላይ የቴክኖሎጂ፣ አካላዊ እና የትርክት ጦርነት ተካሂዶባታል ነው ያሉት። በእነዚህ ጦርነቶቾ ኢትዮጵያ ቀስ በቀስ የባሕር በር እንድታጣ መደረጉን እንዲሁም አካባቢያዊና ዓለም አቀፋዊ የደህንነት ተጋላጭነቷ እንዲሰፋና ብሔራዊ አቅሟን በማዳከም በውስጥ ጉዳይ ብቻ እንድትተራመስ ጠላቶቿ ተግተው መስራታቸውን ጠቅሰዋል።

በመሆኑም የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ብሔራዊ ጥቅምን የሚያስጠብቁና አብሮነትን የሚያጠናክሩ ትርክቶችን መቅረጽ እንደሚጠበቅባቸው አስገንዝበዋል፡፡ ሀገራዊ ለውጡ የጠላት ኢላማ በሆኑት ጉዳዮች ላይ ትኩረት በመስጠት ስኬታማ ተግባራትን እያከናወነ መሆኑን አብራርተዋል። በዚህም ኢትዮጵያ ዘርፈ ብዙ ሪፎርሞችን በማድረግ፣ ብሔራዊ ጥቅሟን በማስጠበቅ፣ ጠንካራ ሕብረ ብሔራዊ አንድነት በመፍጠር ጠንካራ ኢኮኖሚ እና የጸጥታ ተቋማት ግንባታ ላይ ትገኛለች ብለዋል።ብሔራዊ አሰባሳቢ ትርክት ኢትዮጵያን ከፍ ለማድረግ ትልቁ መሳሪያ መሆኑን አጽንኦት ሰጥተዋል፡፡

የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴዔታ ነብዩ ባዬ (ረ/ፕ) በበኩላቸው ÷ ኢትዮጵያን ታላቅ እያደረጓት ከቀጠሉ ልጆቿ መካከል የወለደቻቸው ጠቢባን ናቸው ብለዋል። መንግሥት ለኪነ ጥበብ ዘርፍ ልዩ ትኩረት በመስጠት ዘርፈ ብዙ ሥራዎችን በማከናወን ላይ እንደሚገኝ ተናግረዋል፡፡

በአዲስ አበባ እየተከናወነ ባለው የልማት ሥራ አስደናቂ የኪነጥበብ ሥፍራዎች መገንባታቸውን ጠቁመው÷ ይህንን ላከናወኑ አካላት ምስጋና አቅርበዋል። የጥበባት ፖሊሲ ረቂቅ እንዲሁም ከያንያን ድምጻቸውን የሚያሰሙበት የጥበባት ካውንስል ሰነድ መጠናቀቁንና በመድረኩ ውይይት እንደሚደረግባቸው ማውሳታቸውን የዘገበው ኢዜአ ነው፡፡

Source: @NBCEthiopia
Via: NBC Ethiopia
Tags: #addisababaEthiopiaFacebookMeta
ShareTweetShare
Previous Post

የታህሳስ 3 ቀን 2018 ዓ.ም የኤንቢሲ ኢትዮጵያ የምሽት ዜናዎች

Next Post

የኖቤል ተሸላሚዋ ታሰረች

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
የኖቤል ተሸላሚዋ ታሰረች

የኖቤል ተሸላሚዋ ታሰረች

ከደራሲ ሀብታሙ አለባቸው ትውስታዎች…_በNBCቅዳሜ  @NBCETHIOPIA ​

ከደራሲ ሀብታሙ አለባቸው ትውስታዎች..._በNBCቅዳሜ  @NBCETHIOPIA ​

ዘለንስኪ አጣብቂኝ ውስጥ ገቡ! | ሩሲያና ኔቶ ወደ ጦርነት!  NBC አለም-አቀፍ

ዘለንስኪ አጣብቂኝ ውስጥ ገቡ! | ሩሲያና ኔቶ ወደ ጦርነት! NBC አለም-አቀፍ

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?