NBC Ethiopia
December 12, 2025

✔️ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በአዲስ አበባ የሚገኘው የመናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን የሕንጻ እድሳት ስራ ገብኝተዋል፡፡
✔️ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ስኬት አጋር ሀገራት እና ተቋማት ድጋፋቸውን አጠናክረው ሊቀጥሉ እንሚገባ ተገለጸ፡፡
✔️የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከዘለንስኪ ውጭ የዩክሬን ህዝብ የሰላም እቅዴን ተቀብሎታል ሲሉ ተናገሩ፡፡
✔️የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለቬንዝዌላው ፕሬዝዳንት ኒኮላስ ማዱሮ ያላቸውን ድጋፍ መሪዎቹ ባደረጉት የስልክ ንግግር ማረጋገጣቸው ተገለጸ።
እነዚህን ጨምሮ ሌሎች ሃገራዊ እንዲሁም ዓለማቀፋዊ ጉዳዮችን ወደ እናንተ እናደርሳለን፡፡
Source:
@NBCEthiopia
Via:
NBCEthiopia












