Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

በምስራቅ ጎጃም ዞን ሰላምን በማጽናትና ልማትን በማረጋገጥ በህዝቡ የታየው ትብብር ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል – ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ

በምስራቅ ጎጃም ዞን ሰላምን በማጽናትና ልማትን በማረጋገጥ በህዝቡ የታየው ትብብር ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል - ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ

December 2, 2025
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

NBC Ethiopia

December 2, 2025

በምስራቅ ጎጃም ዞን ሰላምን በማጽናትና ልማትን በማረጋገጥ ረገድ በህዝቡ ዘንድ የታየው እገዛና ትብብር ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ። የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ፤ በሰላምና በሌሎች ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በደብረ ማርቆስ ከተማ ከነዋሪዎችና ከተለያዩ የህብረተሰቡ ተወካዮች ጋር ውይይት አድርገዋል።

በክልሉ የጥፋት ተልእኮ በመያዝ ሰላምና መረጋጋት እንዳይኖር፣ የልማት ስራዎች እንዳይሳኩና ማህበራዊ አገልግሎቶች እንዲስተጓጎሉ ፅንፈኞች ጥረት ማድረጋቸውን ገልጸዋል። የጽንፈኛ ቡድኑ የጥፋት ተልእኮ ግን በህዝቡ ጠንካራ ትብብርና በጸጥታ ኃይሉ ህግ የማስከበር እንቅስቃሴ በሁሉም አካባቢዎች ሰላምና መረጋጋት ማስፈን ተችሏል ብለዋል።

ለዚህም የህዝቡ ትብብር፣ እገዛና ጽኑ የሰላም ፍላጎት ታክሎበት ችግሩን መፍታት ስለመቻሉ አንስተው ሰላምን በማጽናትና ልማትን በማረጋገጥ ረገድ የህዝቡ እገዛና ትብብር ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል ሲሉ ተናግረዋል። በሁሉም አካባቢዎች ያለውን ሰላም በዘላቂነት ለማስቀጠል መንግስት እየሰራ መሆኑን ገልጸው የሰላምን አማራጭ የተቀበሉ የቀድሞ ታጣቂዎችን መልሶ በማቋቋም ሰላማዊ ህይወት እንዲመሩ እየተደረገ ነው ብለዋል።

አሁንም ቢሆን በጫካ የሚገኙ የታጠቁ ቡድኖች የሰላም እድሉን ከተጠቀሙ ምንጊዜም በሩ ክፍት ስለመሆኑ አረጋግጠዋል። ከዚህ ባለፈ ግን ሰላምን የማስጠበቅና ልማትን የማረጋገጥ ስራ በተቀናጀና በተጠናከረ መልኩ የሚቀጥል መሆኑን አረጋግጠዋል። የከተማ አስተዳደሩ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ተሾመ ዋለ፤ ከነዋሪዎች ጋር በመተባበር በተሰራው ስራ የከተማዋ ሰላም በመልካም ሁኔታ ላይ እንዲገኝ አስችሏል ብለዋል።

የዚህ መድረክ ዓላማም የተገኘውን ሰላም ማጽናትና የተጀመሩ የልማት ስራዎችን አጠናክሮ ማስቀጠል መሆኑን ገልጸዋል። ከውይይቱ ተሳታፊዎች መካከል አቶ እስራኤል እምባቆም እና ወይዘሮ መስከረም ታደገ፤ የሰላም ጉዳይ በጋራ አቋም ይዘን የምንሰራበት በመሆኑ አጠናክረን እንቀጥላለን ብለዋል። በውይይት መድረኩ ላይ የመከላከያ ከፍተኛ አመራሮች፣ የክልል፣ የዞንና የከተማ አስተዳደሩ አመራሮች ተሳትፈዋል።

Source: @NBCEthiopia
Via: NBC Ethiopia
Tags: #addisababaEthiopiaFacebookMetasport
ShareTweetShare
Previous Post

ተግባራዊ ማሻሻያዎች የኢንቨስትመንት ፍሰቱን ጨምረዋል

Next Post

የዓለም አቀፍ ተቋማት መዘጋት እና የኤች አይ ቪ ኤድስ ስርጭት አሳሳቢነት

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
የዓለም አቀፍ ተቋማት መዘጋት እና የኤች አይ ቪ ኤድስ ስርጭት አሳሳቢነት

የዓለም አቀፍ ተቋማት መዘጋት እና የኤች አይ ቪ ኤድስ ስርጭት አሳሳቢነት

“እንኳን ደስ አለን!” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

"እንኳን ደስ አለን!" ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

20ኛው የብሔሮች ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን ማጠቃለያ በአማራ ክልል

20ኛው የብሔሮች ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን ማጠቃለያ በአማራ ክልል

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?