ኢትዮጵያ ያለ ጥርጥር በትውልድ ቅብብሎሽ ፀንታ ትቀጥላለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ።
የኢትዮጵያን የባቡር ኢንዱስትሪ ያለበት ደረጃና የቀጣይ ዕቅድን ለማሳካት የሚያግዝ ብሔራዊ የባቡር ቢዝነስና ኢንቨስትመንት ጉባኤ እየተካሄደ ነው።
በኢትዮጵያ እና በቻይና መካከል ያለውን የንግድ ግንኙነት ያጠናክራል የተባለ የኢኮኖሚያዊ እና የንግድ ትብብር ጉባኤ ተካሄደ።
ሱዳን በጦርነት ምክንያት የዘጋችውን የካርቱም አየር ማረፊያ ዳግም ለመክፈት መዘጋጀቷን አስታውቃለች፡፡
ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በመጪው የፈረንጆቹ ዓመት የመጀመሪያዎቹ ወራት ወደ ቤይጂንግ አቀናለሁ አሉ፡፡
Source:
@NBCEthiopia
Via:
NBCEthiopia












