ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የተባበሩት መንግስታት ዘላቂ የልማት ግቦችን ለማሳካት የጎላ ፋይዳ አለው ሲሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ተናገሩ።
ታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ግንባታ መጠናቀቅ አፍሪካውያን በርካታ ድሎችን የማሳካት አቅም እንዳላቸው ማሳያ ነው።
የጎፋ “ጋዜ ማስቃላ” እና የኦይዳ “ዮኦ ማስቃላ” በዓላት በሳውላ ከተማ በድምቀት እየተከበሩ ነው፡፡
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ዩክሬን በሩሲያ የተቀማቻቸውን ይዞታዎችንና ልታስመልስ ትችላለች ሲሉ ተናገሩ ፡፡
ኢራን የሩሲያ ሚግ-29 የጦር ጀቶችን ወደ አገር ውስጥ ማስገባቷን አረጋገጠች።
እነዚህን እና ሌሎች የሀገር ውስጥ እንዲሁም ዓለምአቀፍ ዜናዎች ወደ እናንተ እናደርሳለን፡፡
Source:
@NBCEthiopia
Via:
NBCEthiopia












