የጸጥታ ተቋማት ዋነኛው ተልዕኮ ሰላምን በመላ ሀገሪቱ ማጽናት ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡
የኢትዮጵያን ባህልና ጥበብን ለማስተዋወቅ ያለመው ኪን ኢትዮጵያ በሩሲያ ሊካሄድ መሆኑ ተገልጿል።
ፍትሀዊ እና ጥራት ያለው የጤና አገልግሎቶችን ማዳረስ
እስራኤል በፕሬዝዳንት ማክሮን ላይ የጉዞ ክልከላ ጣለች።
የአሜሪካ መርከብ ተከበበች።
የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የኔቶ ኃይል ወደ ዩክሬን ከገባ ህጋዊ ዒላማችን ይሆናል አሉ።
እነዚህን ጨምሮ በርካታ ሀገራዊና ዓለም አቀፍ ጉዳዮችን በስፋት እናስቃኛችኋለን፤ ጠብቁን፡፡
Source:
@NBCEthiopia
Via:
NBCEthiopia












