Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

አፍሪካን የመጪው ዘመን መሪ ለማድረግ ለትምህርት ጥራት ትኩረት መስጠት ያስፈልጋል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አፍሪካን የመጪው ዘመን መሪ ለማድረግ ለትምህርት ጥራት ትኩረት መስጠት ያስፈልጋል - ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

August 25, 2025
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

NBC Ethiopia

አፍሪካን የመጪው ዘመን መሪ አህጉር ለማድረግ ለትምህርት ጥራት ትኩረት መስጠት እንደሚገባ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ።

የአፍሪካ የትምህርት ምዘና ማህበር 41ኛ ዓመታዊ ጉባኤ “የትምህርት ምዘናን ማዘመን” በሚል መሪ ሀሳብ በአዲስ አበባ መካሄድ የጀመረ ሲሆን፥ በመድረኩ የአህጉሪቱ የትምህርት ምዘና የጋራ ማዕቀፍ ይፋ ሆኗል።

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በጉባኤው መክፈቻ ባደረጉት ንግግር በአፍሪካ እያንዳንዱ ልጅ የመማር ዕድል ብቻ ሳይሆን ከፍተኛ ጥራት ያለው ትምህርት እንዲያገኝ የትምህርት ማህበረሰቡ በጋራ ሊሰራ ይገባል ብለዋል።

የትምህርት ምዘና መማርን የመለካት ጉዳይ ብቻ እንዳልሆነ ጠቅሰው፥ አሁናዊ ቁመናን በመረዳት ቀጣይ መዳረሻን የሚመራ ቁልፍ መሳሪያ መሆኑን ተናግረዋል። የአፍሪካ የትምህርት ምዘና ማህበር ለትብብር፣ ለእውቀትና ለፈጠራ ወሳኝ መሆኑን ገልጸው፥ በዚህም የአፍሪካን ትምህርት በጋራ ከፍ እናደርገዋለን ነው ያሉት።

የኢትዮጵያ የዓድዋ የድል መንፈስ አፍሪካውያንን ከጭቆና ነፃ እንዳወጣቸው በማውሳት፥ በትምህርት መስክ ሊደገም ይገባል፤ ምክንያቱም ትምህርት የነፃነት፣ የክብርና የዘላቂ ብልፅግና መሠረት ነው ብለዋል።

የአፍሪካ ሀገራት በትምህርት ላይ ጠንካራ ማሻሻያ እያደረጉ ነው ያሉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ፥ ኢትዮጵያም የትምህርትና የምዘና ስርዓቷ ፍትሐዊ፣ ትርጉም ያለው እና በንድፈ ሀሳብ እውቀት ብቻ ሳይሆን በተግባር ክህሎቶች ላይ ያተኮረ እንዲሆን በጥልቀት በማሻሻል ላይ ትገኛለች ነው ያሉት።

ለአፍሪካ የጋራ አህጉራዊ የትምህርት ምዘና ማዕቀፍ የመፍጠር ትልቅ ኃላፊነት አለብን ያሉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ፥ የትምህርት ስርዓቱን ወጥ በማድረግ ተማሪዎች እና መምህራን ድንበር ዘለል የእውቀት መጋራትን እንዲፈጥሩ የሚያስችል መሆኑን ጠቅሰዋል።

አፍሪካ እያደገች መሆኗን በማንሳት የበለጠ ማደግና መሪ መሆን ይገባታል፤ ለዚህም ጠንካራ፣ ፍትሃዊ እና እምነት የሚጣልባቸው የትምህርትና የምዘና ስርዓቶችን መፍጠር ይገባል ብለዋል። የተማሪዎችን አቅም የሚያሳድጉ፣ የሀገራትን ጥረት የሚያጠናክሩ እና በአፍሪካ ብልጽግናን የሚያፋጥኑ የትምህርት ስርዓቶችን ለመፍጠር መትጋት እንደሚገባም ጠቁመዋል። (ኢዜአ)

Source: @NBCEthiopia
Via: NBCEthiopia
Tags: #addisababaEthiopiaFacebookMeta
ShareTweetShare
Previous Post

የነሃሴ 19 ቀን 2017 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት |

Next Post

ተጠባቂው የምሽት ጨዋታ

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
ተጠባቂው የምሽት ጨዋታ

ተጠባቂው የምሽት ጨዋታ

ወላጆች ስለ ልጆቻችችሁ ቶንሲል ግዴታ ማወቅ ያለባችሁ ነግሮች | ከታዋቂው የአንገት በላይ ስፔሻሊስት ሐኪም ጋር | NBC ጤና

ወላጆች ስለ ልጆቻችችሁ ቶንሲል ግዴታ ማወቅ ያለባችሁ ነግሮች | ከታዋቂው የአንገት በላይ ስፔሻሊስት ሐኪም ጋር | NBC ጤና

የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ለማስከበር ውስጣዊ አንድነትና ኢኮኖሚያዊ አቅምን ማጠናከር ይገባል-ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)

የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ለማስከበር ውስጣዊ አንድነትና ኢኮኖሚያዊ አቅምን ማጠናከር ይገባል-ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?